TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

  • የአሜሪካ ቀጠናዊ አመራር ቡድን በጌታ እንዲጠነክር፣ በጥበቡ ላይ በመመስረት እና በመንፈሳዊነት እርስ በርስ እንዲተሳሰሩ ጸልዩ። ለልብ እና ለአእምሮ አንድነት፣ ኢየሱስንለመከተል ድፍረት እና እግዚአብሔር አስደናቂ ነገሮችን እንዲያደርግ ለእምነት ጸልዩ!
  • ኩባ ውስጥ ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ ጸልዩ! ቡድኑ በጁላይ/ሐምሌ 2026 መጀመሪያ ላይ500 ቤተ ክርስቲያናትን የማየት የራዕይ ደፍረት አለው። ጌታ ታማኝ መሪዎችን እንዲያነሳ እና ደቀመዛሙርት እግዚአብሔር እድገቱን እንደሚያመጣ እንዲያምኑ ጸልዩ።
  • እነዚህ ሁሉ አገሮች በተወሰነ ደረጃ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና/ወይም ማህበራዊ አለመረጋጋትእያጋጠማቸው ነው። በእነዚህ አስቸጋሪ ጊዜያት ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን እንዲገልጥ እና ሜክሲኮውያን፣ ኩባውያን እና ሄቲያውያን በማይናወጥ የእግዚአብሔር መንግሥት ላይተስፋቸውን እንዲያደርጉ ጸልዩ።

ሜክስኮ

  • በሜክሲኮ ውስጥ ስላለው ስለአዲሱ መስፋፋት ጸልዩ። እባካችሁ ጌታ ቡድኑን ጠንካራየአመራር መዋቅር እንዲያዳብር እንዲመራው ጸልዩ። አዳዲስ የሥልጠና ማዕከላትበሚጀመሩባቸው ክልሎች ክፍት በሮች እንዲኖሩ ጸልዩ።
  • ለእግዚአብሔር ቃል ጠንካራ ተቃውሞ ባለበት በሜክሲኮ ጸጥታ የሰፈነበት ዞን ለወንጌል ሥራጸልዩ። ይህ ቦታ ለደቀ መዛሙርት አድራጊዎች እና ለውጭ ሰዎች አደገኛ ነው። እግዚአብሔር በዚህ የሜክሲኮ አካባቢ እንዲንቀሳቀስ እና የቤተ ክርስቲያን ተካዮችንእንዲጠብቅ ጸልዩ።

ኩባ

  • በዚህ የኩባ ትውልድ ላይ ታይቶ የማያውቅ ቀውስ አለ። አገሪቱ የኃይል፣ የነዳጅ፣ የምግብ እና የመድኃኒት ውስንነት አላት። እባካችሁ ጌታ የሚጎዱትን እንዲያጽናናቸው፣ ለተቸገሩትእንዲሰጣቸው እና ብዙዎችን በዚህ መከራ ውስጥወደ ድነት እንዲያመጣቸው ጸልዩ።
  • ይህንን በጣም አስቸጋሪ ጊዜ በክርስቶስ የሚገኘውን ተስፋ ለማወጅ እንደ አጋጣሚ እንዲያዩትለደቀ መዛሙርት አድራጊዎች እና ቤተክርስቲያን ተካዮች ጸልዩ። ብዙ ኩባውያን ንስሐእንዲገቡ እና በወንጌል እንዲያምኑ ጸልዩ!

ሓይቲ

  • በሄይቲ ላሉ ቤተክርስቲያን ተካዮች ጸንተው እንዲቆሙ እና ከፍርሃት ነጻ እንዲሆኑ ጸልዩ። በመላ አገሪቱ ያለውን ብጥብጥ ብዙዎች ፈርቷል እና ደቀመዝሙር አድራጊዎች አዲስግንኙነት ለመፍጠር ሲፈልጉ እንቅፋት ሆኖባቸዋል። ጌታ በልቦች እና በጎዳናዎች ላይ ሰላምእንዲያመጣ ጸልዩ።
  • በሀገሪቱ በተፈጠረው የወንበዴዎች ጥቃት ከ1 ሚሊየን በላይ የሄይቲ ዜጎች ተፈናቅለዋል። እባካችሁ እየተሰቃዩ ላሉ በክርስቶስ ቤት እንዲያገኙ ጸልዩ። የጌታ ፍትህ እንዲነግስ እና ብዙዎች በሚቀጥሉት ሳምንታት እንዲድኑ ጸልዩ!
  • ባንግላዲሽ ላሉ የቤንጋሊ ሙስሊም ህዝቦች ጸልዩ። ይህ የሕዝብ ክፍል ከ135 ሚልዮንየሚበልጡ ሰዎችን ያቀፈ ሲሆን ይህም የወንጌል መልእክት የማግኘት እድል ጥቂቱ ወይምምንም የሌላቸው ናቸው። የመከሩ ጌታ ወደዚህ የመኸር እርሻ ሰራተኞችን እንዲልክ እና ብዙዎች እንዲድኑ ጸልዩ!
  • እባካችሁን በናይጄሪያ ላለው የሃውሳ ሕዝብ ጸልዩ። ይህ የሕዝብ ክፍል ከ40 ሚልዮንየሚበልጡ ሰዎችን ያቀፈ ሲሆን ይህም የወንጌልን መልእክት የማግኘት ዕድል ጥቂት ወይምምንም የሌላቸው ናቸው። የእግዚአብሔርን ቃል ምንም ላልሰሙት ለማድረስ ደቀመዛሙርት አድራጊዎች በርኅራኄ እንዲያዙ ጸልዩ።
  •  እባካችሁን በመንግስት ባለስልጣናት ለተያዙ እና ለታሰሩት መናገር በማንፈልገው ቦታ ላሉየሕብረታችን ክፍል መጸለይን ቀጥሉ። ደስ የሚለው ነገር፣ ከእስር ተለቅቀዋል፣ ነገር ግን ይህሁኔታ የዚህን  የሕብረታችንን አካል የደህንነት ስጋቶች ከፍ አድርጎታል። ጌታ ህዝቡንእንዲጠብቅ እና ወንጌል በእነዚህ ክልሎች መስፋፋቱን እንዲቀጥል ጸልዩ።
  • እባካችሁን ከምዕራብ አፍሪካ የሚወጣ ኃይለኛ የቪዲዮ ታሪክ ለመቅረጽ በሚያዝያ ወርመጨረሻ እድል እንዲሰጠን ጸልዩ። በፕሮጀክቱ ላይ ለሚሰራው ቡድን፣ ሎጂስቲክስ ያለችግርእንዲሰራ፣ እና ይህ ታሪክ በሺዎች የሚቆጠሩትን በአለም ዙሪያ በደቀመዝሙርነት የመባዛትሃይል እንዲያነሳሳ ጸልዩ።
  • አለም አቀፍ የማስፋፊያ ቡድናችን በአዳዲስ ሀገራት ውስጥ ግንኙነቶችን በመፍጠርእየቀጠሉ እና ጌታ ቲትአይን ወዴት እየመራ እንደሆነ እያሰቡ ስለሆን ጸልዩ። እኛእየሠራንባቸው ስላሉ 50 ሀገራት እና በሚቀጥሉት አመታት የትኛዎቹ ሀገራት ቅድሚያሊሰጣቸው እንደሚገባ ለማወቅ ጥበብ እንዲሰጠን ጸልዩ። በየመንደሩ፣ በሁሉም ቦታ ቤተክርስቲያን እንዲተከል።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025