TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

  • በሜክሲኮ ያለው አገር አቀፍ የአመራር ቡድን በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት እና ዓመታት ውስጥከፍተኛ እድገት ለማምጣት ሲያቅዱ እና ስልት ሲነድፉ ጸልዩላቸው። መሪዎችን የሚያበቁመሪዎችን ለማብቃት ተገቢውን መዋቅር እና የአመራር እርከን ለመተግበር ለሚሆን ጥበብጸልዩ። ስለታየው ዕድገት እግዚአብሔርን አመስግኑት እና እሱ የሚሰጠውን ሁሉ በባለ አድራነት ለመንከባከብ ጽናትን ለማግኘት መጸለይን ቀጥሉ።
  • በእነዚህ ፈታኝ ጊዜዎች ውስጥ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ጸንተው እንዲቆሙ በመላው ኩባላሉ የቤተ ክርስቲያን ተካዮችች ጸልዩ። ልባቸው በተስፋ እንዲሞላ እና ዓይኖቻቸውንበእግዚአብሔር የተስፋ ቃሎች ላይ እንዲተክሉ ጸልዩ።
  • በዚያ ያሉ ቤተ ክርስቲያናት እንዲባዙ የወንጌል ዘር መዝራትን እንዲቀጥሉ በሄይቲ ላሉ ደቀመዛሙርት አድራጊዎች ጸልዩ። ቤተ ክርስቲያናት አዳዲስ ቤተ ክርስቲያናትን እንዲተክሉ እናትውልዳዊ ዕድገት በአገሪቱ ውስጥ በአዲስ ደረጃ እንዲስፋፋ ጸልዩ።

ሜክስኮ

  • በሜክሲኮ ውስጥ ጤናማ ቤተ ክርስቲያናት ለመሆን እያደጉ ላሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትቢድኖች እና ትናንሽ ሕብረች ጸልዩ። እነዚህን ህብረቶ ወደ ላቀ ታዛዥነት እንዲያሳድጉ ጌታታማኝ መሪዎችን እንዲያስታጥቃቸው ጸልዩ።
  • ከ2026 (እአአ) መጀመሪያ ጀምሮ በመላው ሜክሲኮ ለታዩ 372 አዳዲስ አማኞች እግዚአብሔርንአመስግኑ። እነዚህ አዳዲስ ወንድሞች እና እህቶች ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ እና ወንጌሉንለቤተሰቦቻቸው እና ለጓደኞቻቸው ላማድረስ በራዕይ እንዲሞሉ ጸልዩ።

ኩባ

  • የቤተ ክርስቲያን ተካዮች እና የቤተሰቦቻቸው መንፈሳዊ ሕይወት እንዲያብብ ጸልዩ። ሰዎችበመከራ መካከል  ተስፋን፣ አቅርቦትን እና ሰላምን እንዲያገኙ ቤተክርስቲያን መንደርደሪያእንድትሆን ጸልዩ!
  • እባካችሁ በሐምሌ ወር መጀመሪያ በኩባ 500 ቤተ ክርስቲያናትን ለመትከል የምንፈልግ ስለሆነከእኛ ጋር መጸለይን ቀጥሉ። ብዙዎች እንዲተክሉ፣ ሌሎች እንዲያጠጡ፣ እና እግዚአብሔርእድገቱን እንዲያመጣ ጸልዩ!

ሓይቲ

  • በሄይቲ ውስጥ ተሐድሶ እንዲሆን ጸልዩ! ጌታ ለአገሪቱ ፍትህ እንዲያመጣ እና የወንበዴዎችየቡድን ጥቃት በፍጥነት እንዲያበቃ ጸልዩ። በእነዚህ አስቸጋሪ ቀናት የወንጌልን ዘርበታማኝነት የሚዘሩትን የቤተ ክርስቲያን ተካዮችን ነፍስ እግዚአብሔር እንዲያጸና  ጸልይ።
  • ጌታ በሄይቲ የሚገኙ የቲቲአይ ደቀ መዛሙርት አድራጊዎችን ከጥቃት እና አፈናእንዲጠብቃቸው ጸልዩ። ጌታ በጥልቅ እምነት እንዲሞላላቸው እና የኢየሱስን መልእክትወደፊት ለማድረስ በሰማያዊ ድፍረት እንዲሞላላቸው ጸልዩ!

  • እባካችሁ ባለፈው ሳምንት በኬንያ ለተጀመረው “ሙታንን ማስነሳት” ዘመቻ ጸልዩ። ይህበትንሳኤ ቀን እና በጰንጠቆስጤ ቀን መካከል ባሉት 50 ቀናት ውስጥ በኃጢአታቸው ምክንያት በመንፈስ ለሞቱት ወደ አዲስ ህይወት እና በክርስቶስ አካል ውስጥ ወዳለ ማህበረሰብ በማምጣት ላይ ያተኮረ አገልግሎት ነው። እባካችሁን መዳን ለአዲስ ቤተሰቦች፣መንደሮች እና ክልሎች እንዲደርስ ጸልዩ!
  • በምያንማር እየታየ ስላለው አስደናቂ የወንጌል ጥረት እግዚአብሔርን አመስግኑ። እባካችሁ ደቀመዛሙርት አድራጊዎች እና ቤተ ክርስቲያን ተካዮች ቤተክርስቲያንም አማኞችምለሌሉባቸው መንደሮች ቅድሚያ እንዲሰጡ ጸልዩ። በየምያንማር በየመንደሩ በሁሉም ቦታ ቤተ ክርስቲያን እንዲተከል ጸልዩ።’

  • በጋምቢያ ላሉ መሪዎች በእስልምና የበላይነት በተያዘው መስክ የመስራት ፈተናዎችን እየቃኙ ባሉበት ጸልዩ። ያለማቋረጥ እንዲበረቱ፣ በእግዚአብሔር ጥበብ እንዲመሩ እና ሥራውንወደፊት ለማራመድ በትዕግስት እንዲሞሉ ጸልዩ።
  • እባካችሁን በደቡብ ህንድ ውስጥ በመንግስት ባለስልጣናት ቁጥጥር ስር እያለ እያደገ ስላለውየሥልጠና ማዕከል ጸልዩ። ሦስት አዳዲስ ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል፣ ነገር ግንተቃዋሚዎቹ ወንጌሉን እንዳይሰብኩና ለአምልኮ እንዳይሰበሰቡ ለማድረግ እየሞከሩ ነው።
  • እግዚአብሔር የአረንጓዴ ካርዱን ሂደት ሲያጠናቅቅ ሞገስን እና ፍጥነትን እንዲሰጠው እናለቁልፍ የአመራር ስብሰባዎች በነጻነት እንዲጓዝ የእኛ የስትራቴጂ እና የማስፋፊያ ምክትልፕሬዝዳንት ለሆነው ለፍረጊ መጸለይን ቀጥሉበት። የማገልገል እና የመምራት ችሎታውንምንም ነገር እንዳያደናቅፈው ለጌታ ጥበቃ፣ ሰላም እና ትክክለኛ ጊዜ ጸልይ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025