TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

  • ጌታ ሆይ፣ ለተሳካ የቀጠናዊ አመራር ስብሰባ፣ ሎጅስቲክስ እና የመሪዎቹ የጉዞ ደህንነት እናመሰግንሃለን። እባካችሁን ለቡድኑ አንድነት፣ በቡድኑ ውስጥ ላለ የእርስ በርስ መተማመን፣ የወደፊት እድገት እና እቅዶች መጸለያችሁን ቀጥሉ።
  • ሙታንን አስነሱ (RTD) ለሚለው ዘመቻ ጸልዩ! እግዚአብሔር እያንዳንዱን መሪ  የጠፉትን ለመድረስእንዲጠቀምባቸው እና ቀጠናው በስሩ ባሉ አገራት ውስጥ ያለውን ሥራ ለመደገፍ ገንዘብ ማሰባሰብ እንዲችልጸልዩ።
  • እባካችሁን በብሩንዲ ሊካሄድ ላለው ራዕይ ማጋራት ጸልዩ። ከኬንያ ለሚመጣው ቡድን ትክክለኛ ሰዎችንእግዚአብሔር እንዲያመጣ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ጉዞ እንዲሆን ጸልዩ።

ታንዛኒያ

  • በታንዛኒያ ላለፉት አመታት ለታየው አስደናቂ ሥራ እግዚአብሔርን አመሰግኑ። በታንዛኒያ የተጀመረው በፈቃኝነት ላይ የተመሰረተ ጥምረት  እንቅስቃሴ እንዲስፋፋ ጸልዩ። ስኬታማ እንዲሆን እና ብዙ መሪዎች ወደዚህ ኃይለኛ ራዕይ እንዲቀላቀሉ ጸልዩ።
  • እባካችሁን በታንዛኒያ ለተለዩት ቀይ እና ቢጫ መንደሮች ጸልዩ። ወንጌል  በጥቂቱ ወይም ምንም ላልደረሰባቸው ቦታዎች ወንጌል እንዲሰበክ እና አዳዲስ ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ ጸልዩ።

ሞዛምቢክ

  • በቡድኑ መካከል አንድነት እንዲኖር እና ስለ አቺቭ ራዕይ ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖረን ጸልዩ። ሥራው በሞዛምቢክበቅርብ ተጀምሯል። እባካችሁ ትክክለኛ የዞን አመራሮች እንዲገኙ እና ደቀ መዛሙርት የማድረግና ቤተ ክርስቲያንየመትከል ፍቅር ያላቸው እንዲሆኑ ጸልዩ።
  • በቲቲአይ ሥራ ላይ ለተጨመረው ለዚህ አዲስ ሕዝብ እግዚአብሔርን አመስግኑ። ብዙ ደቀ መዛሙርት ለሚመጡት ዓመታት ብዙ ቤተ ክርስቲያናትን እንዲተክሉ ጸልዩ! ሺዎች ከኃጢአታቸው እንዲመለሱ እና በኢየሱስ ክርስቶስእንዲያምኑ ጸልዩ።

ደቡብ ሱዳን

  • እባካችሁን በሁሉም መሪዎች እና ቤተሰባቸው ላይ የእግዚአብሔር ጥበቃ እንዲደረግ ጸልዩ። በተለይ ከኩላሊት ህመም መዳን ለሚያስፈልገው የዞኑ መሪ ጆን እና  ለልብ ጉዳዮች ፈውስ ለሚያስፈልገው አርካንጄሎ ጸልዩ።
  • ለሀገሩ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም የወንጌል መልእክት እንቅፋት የሆኑ ነገሮች ሁሉ እንዲፈርሱ ጸልዩ። ጌታ ሆይመንግሥትህን ወደ ደቡብ ሱዳን ስላመጣህ እናመሰግናለን።

  • በሥልጠና ዑደቱ መጨረሻ ላይ 10 በወንጌል ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎችን ለመለየት እና ለመድረስ እቅድ ስላላቸውበሱዳን ለሚገኘው ቡድን ጸልዩ። ጌታ ትክክለኛ የሕዝብ ክፍሎችን አጉልቶ እንዲያሳይ እና እነዚህ ማህበረሰቦችበወንጌል ኃይል እንዲለወጡ ጸልዩ።
  • በማላዊ ስላለው ሥራ እግዚአብሔርን አመስግኑት። በተለይ ሙስሊም በሚበዛበት የሀገሪቱ ክፍል ላሉ 11 የስልጠናማዕከላት ጸልዩ። ብዙዎች ወደሚያድነው ወደ አንድ እውነተኛ ሕያው እግዚአብሔር እውቀት እንዲመጡ ጸልዩ!

  • እባካችሁን ቦታውን ልንነግራችሁ በማንፈልገው አከባቢ ለሚገኙ ከመንግስት ባለስልጣናት ከፍተኛ ጫና እየደረሰባቸው ላለው  ቡድናችን ጸልዩ። ጌታ እነዚህን ቤተሰቦች እንዲጠብቃቸው እና ሁሉም ፍርሃቶች በኢየሱስ ስም እንዲወገዱ ጸልዩ!
  • በሰሜናዊ ቬትናም ለተተከሉ  ቤተ ክርስቲያናት ጸልዩ! ለብዙ ትውልድ ዘመናት  የወንጌል ዕድል ደርሷቸው ወደማያውቅ አካባቢዎች የወንጌል ብርሃን እያበራ ስለሆነ እግዚአብሔርን አመስገኑ። እነዚህ አዳዲስ ህብረቶችእንዲያብቡ እና ብዙዎች በቁጥራቸው ላይ እንዲጨመሩ ጸልዩ።
  • በዚህ ሳምንት ቲኦቲ 1 በስኮትላንድ እንዲጀመር ጸልዩ! እግዚአብሔር ሕዝባቸውን ሊለውጥ እንደሚችል እንዲያምኑየቤተ ክርስቲያን ተካዮች በእምነት እንዲሞሉ ጸልዩ። በመላ ስኮትላንድ ውስጥ ለጽናት እና ለተጨማሪ  ቤተክርስቲያናት እንዲተከሉ ጸልዩ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025