TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • እባካችሁ በጋምቢያ በቅርቡ ወደ ክርስቶስ ለመጣችው የቀድሞዋ ሙስሊም ለአዋ ጸልዩ። በእምነቷ ጸንታ እንድትቆም፣ ወንጌልን ለመስበክ ድፍረት እንዲኖራት እና ለሌሎች በሚሆንፍቅር እንድታድግ ጸልዩ።
  • አዋ ወደ ቤተ ክርስቲያን ኅብረት ማምጣት ለጀመረቻቸው ሁለት ጓደኞቿ ጸልዩላቸው። ለወንጌልእውነት ምላሽ እንዲሰጡ እና ኢየሱስን እንዲከተሉ ጸልዩ። ወንጌል በጋምቢያ ተሰራጭቶብዙ ሙስሊሞችን እንዲደርስ ጸልዩ።
  • እባካችሁን በኬፕ ቨርዴ ውስጥ ለሥልጠና ለተመረጡት 17 የቤተ ክርስቲያን ተካዮች ጸልዩ። በሥራው ለማገልገል እና ለመብዛት እንዲጠነክሩ፣ ታማኝ እንዲሆኑ እና ሙሉ በሙሉእንዲታጠቁ ጸልዩ።

Togo 

  • በቶጎ ለሚደረገው የአቺቭ ስብሰባ ጸልዩ። ብዙ የቤተ ክርስቲያን ተካዮችች እና የአገልግሎትመሪዎች የሚሰበሰቡበት ጊዜ ስለሆነ፣ በአገራቸው አቺቭ ሙሉ በሙሉ ተሳክቶ ለማየትእንዲነሳሱ ጸልዩ።
  • እባካችሁን ይህ ክስተት የተሳካ እንዲሆን በትጋት ለሚሠሩ ለዕቅድ እና ሎጅስቲክስ ቡድንጸልዩ። ጽናት እንዲሰጣቸው እና ሲያቅዱ ማንኛውም መሰናክሎችች ወይም እንቅፋቶች ወደ ጎን እንዲወገዱ ጸልዩ።

Ghana

  •  ለመጠመቅ በዝግጅት ላይ ላሉ በጋና ለሚገኙ አዳዲስ አማኞች ጸልዩ። ይህንን የመታዘዝእርምጃ ሲወስዱ፣ በእምነት እና በደስታ እንዲሞሉ ጸልዩ! እነዚህ ጥምቀቶች በኢየሱስውስጥ ስላለው የትንሣኤ ሕይወት ምስክር እንዲሆኑ ጸልዩ።
  • በመላው አገሪቱ የጌታን ሥራ እያረጋገጡ ላሉት በጋና ለሚገኙ ታማኝ የመስክ ተወካዮችእግዚአብሔርን አመስግኑ። ቤተ ክርስቲያናትን እና የሥልጠና ማዕከላትን ሲጎበኙእግዚአብሔር ደህንነትን፣ ጥንካሬን እና የማበረታቻ አገልግሎት እንዲሰጣቸው እባካችሁጸልዩ

Cameroon

  • ጉልህ የሆነ የአይን ህመም ላጋጠመው ማንበብን ጭምር አስቸጋሪ ላደረገበት የቤተ ክርስቲያንተካይ ጸልዩ። የሥልጠና ማዕከሉን ሙሉ በሙሉ መምራት እንዲችል ጌታ እንዲመልሰው፣ እንዲጠብቀው እና እንዲያበረታው እንጸልይ።
  • በቅርቡ ባሏን በሞት ስላጣችው በካሜሩን ለምትኖር ደቀ መዝሙር አድራጊ እባካችሁ ጸልዩ። ይህ ፈተና ከጌታ እንድትርቅ እንዳያደርጋት ጌታ እንዲያጽናናት እና ልቧን እንዲያበረታት ጸልዩ። በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ እግዚአብሔር ለእርሷ ቀርብ እንዲሆን ጸልዩ።

  • ወንጌልን ወደ ሩቅ አካባቢዎች ለማድረስ የሰዓታት ጎዞ ብቻ ለቀራቸው በኢትዮጵያ ለሚገኙመሪዎች ጸልዩ። ባህላዊ ሃይማኖቶች ጠንካራ ወደሆኑበት እና ወንጌል አዲስ ወደ ሆነበትወደ ቀይ መንደሮች ሲሄዱ ጌታ በር እንዲከፍት ጸልዩ።
  • በተለይ በሱዳን የሚገኘው ቡድን በወንጌል እየደረሰ ያለው በተፈናቃይ (የውስጥ የተፈናቀሉ) ካምፖች ውስጥ ለሚገኙ 8 በወንጌል ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች ጸልዩ። ወንጌሉ በዚያ ሥርእንዲሰድድ እና ውብ ቤተ ክርስቲያናት እንዲበቅሉ እና በጌታ እንዲጸኑ ጸልዩ።

  • እባካችሁን ለኩባ ጸልዩ! በክልሉ ውስጥ ባሉ ቤተሰቦች እና ማህበረሰቦች ላይ እየደረሰ ያለውንየምግብ እጥረት ችግር ለመቋቋም መለኮታዊ አቅርቦት እና እፎይታ እንዲያገኙ ጸልዩ። በደሴቲቱ ላይ መስራታቸውን ሲቀጥሉ ለእያንዳንዱ መሪ እና የቤተ ክርስቲያን ተካይ አካላዊ፣ ስሜታዊ እና መንፈሳዊ ጥበቃ እንዲደረግ ጸልዩ።
  • በኬንያ ያለው ቡድኑ ሀገሩን በካርታ ለልማዘጋጀት ጠንክረው እየሠሩ ላሉት ቀጣይ ስኬት እናጥበብ ጸልዩ። በወንጌል አዳዲስ አካባቢዎችን ለመለየት እና ለመድረስ የቤተ ክርስቲያንተካዮች እየተጠቀሙ ላሉት የአሁኑ የካርታ ስልት ጸልዩ። ይህ የመንግሥቱን ተጽእኖለማፋጠን እና በየመንደሩ፣ በሁሉም ቦታ ቤተ ክርስቲያን እንዲተከል እንዲመራ ጸልዩ።
  • እህቱን በሞት ላጣው በሴኔጋል ለሚኖረው መጋቢ ኪፕሬ ጸልዩ። በዚህ ያልተጠበቀ ሕልፈትእያዘኑ ባሉበት የመጽናናት ሁሉ አምላክ ከእርሱ እና ከቤተሰቡ ጋር እንዲሆን ጸልዩ። እግዚአብሔር የሚያስፈልጋቸውን እንዲያሟላላቸው እና ቤተ ክርስቲያን  በዙሪያቸው በፍቅርእንድትሆን ጸልዩ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025