TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

  • በጋምቢያ ለቲቲአይ በራቸውን ለከፈቱ ሀገር አቀፍ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች እግዚአብሔርንአመስግኑ። በዚህ የትብብር ሥራ መሰናክሎች እየፈረሱ ስለሆነ የመሪዎቹ በራቸውንመክፈት በሚቀጥለው የሥልጠና ዑደት ውስጥ ለመስፋፋት ለሚሰጠው ዕድልእግዚአብሔር ይመስገን።
  • በሰሜናዊ ቤኒን የጂሃዲስት ቡድኖች ቁልፍ ቦታዎች ላይ ተስፋፍተው የሥልጠና ማዕከላትበሚፈለገው መንገድ እንዳይሄዱ እየከለከሉ ነው። ጌታ እነዚህን የሥልጠና ማዕከላትእንዲረዳቸው፣ እንዲጠብቃቸው እና በሰሜናዊ ቤኒን በወንጌል ምክንያት ለውጥ መታየቱእንዲቀጥል ጸልዩ።
  • እባካችሁን በዚህ ወር በጋቦን ለሚደረጉ የአሠልጣኞች ሥልጠናዎች ጸልዩ። ይህ ሥልጠናበሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት ውስጥ ለደቀ መዝሙርነት እና ለቤተ ክርስቲያን ተከላ ማነቃቂያሆኖ እንዲያገለግል ጸልዩ። ለደቀመዝሙር አድራጊዎች አዲስ እይታ እና ተነሳሽነት እንዲኖርጸልዩ።

Tናይጄሪያ

  •  እባካችሁን፣ ሴት ልጁ ለአንድ አመት ለሚጠጋ ጊዜ በልብ ህመም በሆስፒታል ላለችው ለፓስተርአዴዳዮ ጸልዩለት። ለፈውስ፣ ጥንካሬ እና ለቤተሰ መበረታታት ጸልዩ። ወደ ቤቷ እንድትመለስእና ሙሉ በሙሉ እንድትድን ጸልዩ።
  • በናይጄሪያ ውስጥ ላለው የቤተ ክርስቲያን ተካይ ለኢዩኤል የሥልጠና ማዕከል ጸልዩ። እያንዳንዱ ጢሞቴዎስ እና ቲቶ ሁሉ በጣም አስቸጋሪ በሆኑ ቦታዎች ወንጌልን ሲያካፍሉ ጌታእንዲበረታላቸው ጸልዩ። ጌታ በተተሉ ቤተ ክርስቲያኖቻቸው እድገት እንዲያመጣ፣ በአዲስድፍረት እንዲሞላላቸው እና በልባቸው ሰላም እንዲያመጣ ጸልዩ።

ቻድ

  • እባካችሁን በቻድ ውስጥ የጤና ችግር ላለበት የመስክ ተወካይ ጸልዩ። በመላ አገሪቱ ያሉትንቤተ ክርስቲያናት እና የሥልጠና ማዕከላትን የመጎብኘት ሥራውን እንዲቀጥል ጌታ ፈውስእንዲያመጣለት ጸልዩ። አገልግሎቱን ለማገልገል በሚያደርገው እያንዳንዱ ተግባርእንዲበረታ ጸልይ።
  • ኢየሱስ ሆይ፣ 549 ጢሞቴዎሶች እና 255 ቲቶዋች የተመረቁበት የተሳካ የምረቃ ሥነ ሥርዓትስለተደረገ እናመሰግንሃለን። ባደረጉት ጥረት ከ2024 እስከ 2026 ባለው ጊዜ ውስጥ በመላውአገሪቱ 413 ቤተ ክርስቲያናት ተክለዋል። እነዚህ ቤተ ክርስቲያናት እንዲባዙና በጤናእድገታቸው እንዲቀጥሉ ጸልዩ።

ላይቤሪያ

  • በላይቤሪያ ውስጥ በአገልግሎት የፌት መስመር ላሉ ሁሉ ጥሩ ጤንነት እና የታደሰ ጥንካሬእንዲሰጣቸው ጸልዩ። እግዚአብሔር ከበሽታ፣ ከድካም እና ከተስፋ መቁረጥእንዲጠብቃቸው ጸልዩ። እግዚአብሔር በአካል፣ በስሜት እና በመንፈስ በማጽናት ለወደፊትጉዞ እንዲረዳቸው ጸልዩ።
  • በላይቤሪያ ውስጥ  ቤተ ክርስቲያናት እና አማኞች የሌሉባቸውን ቀይ መንደሮች ለመድረስበሮች እንዲከፈቱ ጸልዩ። ልቦች እንዲዘጋጁ፣ ተቃውሞዎች እንዲለሰልሱ፣ እና ወንጌልበጣም አስቸጋሪ በሆኑ ቦታዎች ላይ እንኳን ሥር እንዲሰድድ ጸልዩ።

  • በምያንማር ውስጥ ያለ እያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያን ተካይ በወንጌል ላልተደረሱ ሰዎች እናባልተደረሱ ቦታዎች ወንጌልን ለማድረስ እንዲነሳሳ ጸልዩ። ጌታ ልባቸውን እንዲያበረታታ እናየምሥራቹን እንዲሰብኩ በድፍረት እንዲሞላላቸው ጸልዩ።
  • እባካችሁን በታይላንድ ውስጥ በወንጌል ላልተደረሱት 72 የሕዝብ ክፍሎች ጸልዩ። እነዚህክፍሎች ወንጌልን የማግኘት እድል አነስተኛ ወይም ምንም የሌላቸውን 61.5 ሚሊዮንሰዎችን የሚወክሉ  ናቸው። በዚያ ላለችው ቤተ ክርስቲያን እንድትቆጭ እና ብዙዎችየእግዚአብሔር ልብ ለሕዝቦች እንዲኖራቸው ጸልዩ። እግዚአብሔር ብዙዎችን በርህራሄውእንዲሞላ ጠይቁት!

  • በካምቦዲያ ውስጥ ሊደረግ ላለው የአሠልጣኞች ሥልጠና ጸልዩ። ከጌታ ጋር ባላቸው አካሄድለማደግ እና በሀገራቸው ውስጥ ለውጥን ለማየት የሚጓጉ ብዙዎችን ስለሰጠ ጌታንእናመሰግናለን። እባካችሁን  ቡድኑ እነዚህን ስብሰባዎች ሲያቅድ እና የወንጌል እንቅስቃሴበደቡብ ምሥራቅ እስያ መሻገሩን እንዲቀጥል ጸልዩ።
  • እባክዎን በኢንዶኔዥያ ለሚኖረው ከሳንባ በሽታ ጋር ለሚታገለው ጢሞቴዎስ ጸልዩለት። ይህበሽታ በደቀመዝሙርነት ለመማር እና ለማደግ በጣም የምትጓጓ ቢሆንም በሥልጠናማዕከሉ ውስጥ ያላትን ተሳትፎ ገድቦታል። እባካችሁን ሙሉ በሙሉ እንድታገግም  እናእግዚአብሔር በሚቀጥሉት ወራት እና ዓመታት በኃይል እንዲጠቀምባት ጸልዩ።
  • በመላ ሜክሲኮ እየተከናወኑ ላሉት በርካታ የራዕይ ማጋራቶች ጸልዩ። በሜክሲኮ ውስጥ ትልቅየቤተክርስቲያን ተካዮች ቡድን እንዲነሳ እየጸለይን ነው። እባካችሁ ብዙዎች በየመንደሩ፣ በሁሉም ቦታ የተተከለች ቤተ ክርስቲያን የማየት ራዕዩን እንዲይዙ ጸልዩ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025