TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

  • እባካችሁን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እና በመላው በመካከለኛው አፍሪካ አገራት የኢቦላ በሽታ በቅርቡ ስለተቀሰቀሰ ጸዩላቸው። ጌታ የቤተ ክርስቲያን ተካዮችን እንዲጠብቅ እና ለልቦች እና አእምሮዎች ሰላም እንዲያመጣ ጸልዩ። የህክምና ማህበረሰብ ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጥ እና ጌታ የዚህን ቫይረስ ስርጭት እንዲያቆም ጸልዩ።
  • በምዕራብ አፍሪካ በቤኒን ውስጥ በጠና የታመመ እና የገንዘብ፣ ስሜታዊ እና መንፈሳዊ ድጋፍ ለሚፈልገው ቁልፍ መሪ ጸልይ። ጌታ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ፈውስን፣ አቅርቦትን እና ጥንካሬን እንዲያመጣ ጸልዩ እና ጌታንም ጠይቁት።
  • በላኦስ ውስጥ ላሉ ለመጀመሪያ ጊዜ መሪዎችን፣ የሥልጠና ማዕከላትን እና ቤተ ክርስቲያናትን መጎብኘት ለጀመሩ አዳዲስ የመስክ ተወካዮች  ጸልዩ። ወደ አዳዲስ ኃላፊነቶች ሲገቡ እግዚአብሔር እንዲመራቸው፣ ልበ ሙሉነታቸውን እንዲገነባ እና በኃይል እንዲጠቀምባቸው ጠይቁት።
  • በፓኪስታን የሚገኙ ከእስልምና እምነት ተከታይ የመጡ ብዙ ደቀ መዛሙርት በተራቸው ደቀመዝሙር አድራጊዎች  ሆነው እንዲነሱ፣ እና አዳዲስ ቤተ ክርስቲያናት በአካባቢው በፍጥነት እንዲባዙ ጸልዩ። እባካችሁ ኃይለኛ የለውጥ እንቅስቃሴ በዚያ ሀገር ውስጥእንዲመጣ እግዚአብሔርን ለምኑት።
  • በኩባ የሚገኙ የቤተ ክርስቲያን መሪዎች በሀገሪቱ እየጨመረ ያለ የምግብ እጥረት እና የነዳጅ እጥረት ችግር እያጋጠማቸው ነው። እነዚህ ጉዳዮች አገልግሎትን በጣም አስቸጋሪ እያደረጉት ነው። እባካችሁን ለቤተሰብ አቅርቦት፣ ለመሪዎች የታደሰ ጥንካሬ፣ እና በሚጥሩ ጢሞቴዎሶች መካከል የቁርጠኝነት መነቃቃትን እንዲሰጥ ጸልዩ።
  • የዞን መሪዎች፣ ዋና አሠልጣኞች እና የመስክ ተወካዮችን ጨምሮ፣ አለመረጋጋት በሚታይበት አካባቢ እያገለገሉ ስለሆነ በመሪዎች መካከል አንድነት እንዲመጣ እና ጥበቃ እንዲደረግላቸው ጸልዩ። እግዚአብሔር ግንኙነቶችን እንዲያጠናክር እና ስራቸውን ፍሬያማ እንዲያደርግ  ለምኑት።

Vieቬትናም

  • እባካቹን በቬትናም ውስጥ የኢየሱስ ፊልም ፕሮጀክተሮችን፣ ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱሶችን እና ሌሎች የወንጌል አገልግሎት ግብዓቶችን ለተቀበሉ የቤተ ክርስቲያን ተካዮች ጸልዩ። በድፍረት እንዲሞሉ እና እነዚህ መሳሪያዎች ቤተ ክርስቲያን የመትከል ጥረታቸው እንዲያበረታቱ ጸልዩ።
  • በቅርቡ በሰሜናዊ ቬትናም ለተካሄደው ፍሬያማ የመስክ ተወካይ ሥልጠና ጌታን አመስግኑት። እነዚህ ግለሰቦች በመላው አገሪቱ ስለሚገኙ ቤተ ክርስቲያናት እና የሥልጠና ማዕከላት  ሪፖርት በማቅረብ እንቅስቃሴውን በእጅጉ እያገለገሉ ናቸው። ስለ ጽናታቸው እና ጌታ እንዲበረታቸው ጸልዩ።

ሜክሲኮ

  • በመላው ሜክሲኮ በየመንደሩ፣ በሁሉም ቦታ ቤተክርስትያን ሲተከል ለማየት ስለታየው የድፍረት ራዕይ እግዚአብሔር ይመስገን። በየክልሉ የማባዛት እንቅስቃሴን የሚቆጣጠሩ መጋቢዎች እንዲነሱ እና መሪዎች እንዲቋቋሙ ጸልዩ። በሥራው ውስጥ በታማኝነት ለመቀጠል ጥበብ እና ጸጋን ለማግኘት ጸልዩ።
  • አሁንም በሜክሲኮ ውስጥ በወንጌል ላልተደረሱ ሕዝቦች እና ቦታዎች ጸልዩ። እነዚህን ማህበረሰቦች ለመድረስ መለኮታዊ ስልቶች እንዲሰጡ እና በጣም ጥላቻ በሞላናቸው አካባቢዎች እየሰሩ ላሉት የቤተክርስቲያን ተካዮች ጥበቃ ጸልዩ። እያንዳንዱ ደቀ መዝሙር አድራጊዎች ማንነታቸውን በክርስቶስ ውስጥ እንዲያገኙ ጸልዩ!

 ታንዛኒያ

  • በታንዛኒያ የባህር ዳርቻ መካከል እየሠሩ ላሉ የቤተ ክርስቲያን ተካዮች ቀጣይ ላለው ሞገስ እና ደህንነት ጸልዩ። በእነዚህ ሙስሊም-አብዛኛዎቹ አካባቢዎች ክፍት በሮች እንዲኖር ጸልዩ። የወንጌል እውነት እንዲታወጅ እና ብዙዎች ወደ መዳን እንዲመጡ ጸልዩ!
  • ወንጌልን ወደ አዳዲስ ቦታዎች እና ሰዎች የማድረስ እድል ስለሰጠ እግዚአብሔርን አመስግኑት። እባካችሁን ለዋንያምዌዚ ህዝብ ሊደረግ ላለው የወንጌል ስርጭት ጸልዩ። ለሎጂስቲክስ፣ የሰዎች ልብ እንዲለሰልስ፣ እና ወደ እነዚህ አካባቢዎች ለሚጓዙት የቤተክርስቲያን ተካዮች ጸልዩ።

  • እባካችሁን ባለፈው ወር ከተሳካላቸው የአመራር ስብሰባዎች በኋላም በኢንዶኔዥያ ላለው ቡድን መጸለያችሁን ቀጥሉ። እዚያ ያሉ የቤተክርስቲያን ተኣዮችች በግልፅ ራዕይ እና በጥልቅ ድፍረት ወደፊት መራመዳቸውን እንዲቀጥሉ ጸልዩ። እነዚህ ወንዶች እና ሴቶች በመጪዎቹ ወራት እና ዓመታት ውስጥ ወንጌልን ወደ ላልተደረሱ ቦታዎች እና በመላው ኢንዶኔዥያ ላሉ ሰዎች እንዲያደርሱ ጸልዩ።
  • በስሪላንካ ያሉ አዳዲስ አማኞች በቤተሰቦቻቸው፣ በጓደኞቻቸው፣ በጎረቤቶቻቸው እና በማህበረሰባቸው መካከል ምስክሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። ጌታ እንዲያበረታታቸዉ እና ከመላ አገሪቱ ብዙዎችም ወደ መዳን እንዲመጡ ጸልዩ። ስላስታጠቅካቸው እና በመንፈስ ቅዱስ ስለሞላሃቸው ጌታ ሆይ እናመሰግንሃለን!

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025