TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • በሀገሪቷ ዙሪያ ያሉ ቤተ ክርስቲያናትን እና የስልጠና ማዕከላትን ለማጠናከር እና ለማረጋገጥደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እየሰሩ ስላሉ በስሪላንካ ስለሚገኙ የመስክ ተወካዮች እግዚአብሔርንአመስግኑ። በሚሠሩበት ጊዜ፣ የቤተ ክርስቲያን ተካዮች እግዚአብሔር በአደራ በሰጣቸውሥራ እንዲቀጥሉ እያበረታቱ እና እያነሳሱ በማየታችን በጣም ተደንቀናል። በስሪ ላንካየቲቲአይን እንቅስቃሴ እያገለገሉ የሚገኙ እነዚህን ወንዶች እና ሴቶች እግዚአብሔርእንዲጠብቃቸው ጸልዩ።
  • በፓኪስታን ስላለው አስደናቂ የወንጌል ማባዛት ሥራ ጸልዩ። ስፍር ቁጥር የሌላቸውሙስሊሞች ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌልን ሰምተዋል፣ እና ብዙዎች ጌታን ለመከተል ዘወርብለዋል! ለእነዚህ አዲስ አማኞች እና ኅብረቶች አንድነት እንዲኖራቸው እና መንፈስ ቅዱስመሰባሰባቸውን እንዲጠብቅ ጸልዩላቸው።
  • በቡታን ውስጥ እየተከሰተ ላለው ትንሽ ነገር ግን ታላቅ ስራ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ጌታበወንጌል መልእክት የተለወጡ እና ኢየሱስን መከተል የሚያስከፍላቸውን ዋጋ ለመክፈልፈቃደኛ የሆኑትን ወንዶች እና ሴቶችን እያሳደገ ነው። መንፈስ ቅዱስ ዛሬ ልባቸውንእንዲያበረታታ እና የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ እንዲያቀርብላቸው ጸልዩ!

ባንግላድሽ

  • ልክ እንደ እናንተ በመላ አገሪቱ እየተሰበሰቡ ለመጸለይ፣ መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት እናኢየሱስን ለማምለክ ስለሚገናኙ ቡድኖች እግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ግለሰቦችየክርስቶስን ትእዛዛት እንዲታዘዙ እና yeምሥራቹን ከጓደኞቻቸው እና ከጎረቤቶቻቸው ጋርበድፍረት ማካፈላቸውን እንዲቀጥሉ ጸልዩ።
  • እባካችሁን ከህክምና ጉዳዮች ጋር ለሚታገሉ ብዙ የአገልግሎት መሪዎች እና ቤተሰቦቻቸውጸልዩ። እባካችሁ በረጅም ጊዜ ችግሮች እየተሰቃዩ ስለሆነ ተአምራዊ  በሆነ መንገድ ወደጥንካሬአቸው እንዲያገግሙ ጸልዩ። የቅዱሳት መጻሕፍትን ተስፋዎች ሲይዙ እግዚአብሔርመፍትሔ እንዲያመጣ እና ልባቸውን እንዲያበረታታ  ጠይቁት።

ፓኪስታን

  • ለወንጌል ምላሽ ለሚሰጡ እና ጌታን በጥምቀት ለሚከተሉ ሰዎች እግዚአብሔርን አመስግኑ። ብዙዎች ከኃጢአታቸው እንዲመለሱ እና የመዳንን ስጦታ እንዲቀበሉ ጸልዩ! ጌታ አዳዲስአማኞችን እንዲጠብቅ እና ጌታን በመፍራት እና በመንፈስ ቅዱስ መጽናናት እንዲያድጉ ጸልዩ።
  • በሁሉም ዞኖች ያሉ በአንድነት ጌታን ለመፈለግ በየወሩ ለመገናኘት ቁርጠኞች ለሆኑት ቁልፍየአገልግሎት መሪዎች ጸልዩ። እግዚአብሔር አንድነትን፣ ፍቅርን እና መለኮታዊ ስልትንእንዲያመጣ ጸልዩ። እነዚህ ስብሰባዎች በህይወታቸው እና በሚመሯቸው ህይወት ውስጥየተትረፈረፈ ፍሬ እንዲያፈሩ ጸልዩ።

ኔፓል

  • የወንጌል መልእክት ጥቂት ወይም ምንም የመስማት ዕድል ለሌላቸው በሂማላያ ርቀው ላሉሰዎች ጸልዩ። የኢየሱስን ተስፋ ለማድረስ ደቀ መዛሙርት አድራጊዎች በተራሮች ላይእንዲሄዱ ጸልዩ። አስቸጋሪ የሆኑ እንቅፋቶችን ለመቋቋም ጥንካሬን ለማግኘት እና ብዙዎችወንጌልን ለመቀበል ልባቸው ክፍት እንዲሆን ጸልዩ።
  • በኔፓል ስላለችው ቤተክርስቲያን እና ለኢየሱስ ስላላቸውን ታማኝነት ጌታን አመስግኑ። ብዙዎቹበቤተሰባቸው ውስጥ ብቸኛ አማኞች ሊሆኑ ይችላሉ፣ ነገር ግን ለእግዚአብሔር ቃል የጸኑናቸው። ጌታ እነዚህን ህብረቶች በበለጠ እድገት እና በመንፈስ ቅዱስ ላይ በመደገፍእንዲባርክ ጸልዩ።

  • በላኦስ፣ ኢንዶኔዥያ፣ ታይላንድ እና በሌሎች የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገሮች ለሚኖሩ የወንጌልን መልእክት ሰምተው ለማያውቁ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ጸልዩ። ጌታለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌልን የሚሰሙበት መንገድ እንዲያዘጋጅላቸው እና በልባቸውእንዲቆረጡ ጸልዩ። ነፍስንና በመንፈስ እስኪለይ ድረስ ስለሚወጋው ቃልህ ኢየሱስ ሆይእናመሰግንሃለን!
  • በቶጎ እና ቤኒን ላሉ በቮዱ፣ በእስላም ወይም ሌሎች ሃይማኖቶች ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ለሰመጡብዙዎች ጸልዩ። በእነዚህ አገራት ውስጥ ወንጌል የበለጠ ሥር እንዲሰድ እና የሰሜኑክልሎች በክርስቲያኖች እንዲሞሉ ጸልዩ። በሰሜን ለሚሰበሰቡ ቤተ ክርስቲያናት ጥበቃእንዲደረግላቸው እና ወንጌል ባልደረሰባቸው መካከል ለመስበክ በድፍረት እንዲሞሉ ጸልዩ።

  • ፊሊፒንስ ከጥቂት ሳምንታት በፊት አውዳሚ የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጠማት ስለሆነ ጸልዩ። እባካችሁን ለተጎዱ፣ ለተፈናቀሉ ወይም ዘመዶቻቸውን ላጡ ቤተሰቦች በክርስቶስ ሰላምእንዲያገኙ ጸልዩ። ቤተክርስቲያን ለዚህ ችግር በፍቅር እና በተግባር ምላሽ እንድትሰጥጸልይ። የእግዚአብሔር መንግሥት እንዲመጣ እና የእግዚአብሔር ፈቃድ በሰማይ እንዳለበፊሊፒንስ እንዲሆን ጸልዩ።
  • እባካችሁ በምዕራብ አፍሪካ ለተሰደደችው ቤተ ክርስቲያን መጸለይን ቀጥሉ። በዚያ ላሉወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን እንዲጸልዩ እና እንዲንከባከቡ ጌታ በዓለም ዙሪያ ያሉቤተክርስቲያናትን እንዲያስነሳ ጸልዩ። በተለይ በናይጄሪያ ያለችው ቤተክርስቲያንእንድትበረታታ፣ አቅርቦት እንዲሰጣት እና በመንፈስ ቅዱስ እንድትጠበቅ ጸልዩ።  ጌታ ሆይበመከራ ውስጥ እንኳን ሆነው ቁጥራቸውን ስለጨመርክ እናመሰግንሃለን።
  • ጌታ ሆይ፣ በጃፓን ስላለው አዲስ ጅምር እና ሕዝባቸው ሲለወጥ ለማየት ለሚጓጉ ደቀመዛሙርት አድራጊዎች እናመሰግንሃለን! እባካችሁን በቅርቡ በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅበወንጌል ካልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች መካከል በአንዱ ለተጀመረው የቲቲአይ ቤተክርስቲያን የመትከል ሥራ ጸልዩ። ብዙዎች ለወንጌል ምላሽ እንዲሰጡ እና ኢየሱስንእንዲከተሉ ጸልዩ። የጃፓን ሰዎች ልብ እንዲለሰልስ እና የክርስቶስ ብርሃን በአገራቸው ላይእንዲበራ ጸልዩ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025