TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • ሌሎችን በማገልገል እና በመምራት ላይ እያለ አክስቱን በሞት ላጣው የፓኪስታን ቁልፍየአገልግሎት መሪ ጸልዩ። ወደሌሎች መፍሰሱን በሚቀጥልበት ጊዜም እግዚአብሔር ለኀዘንቦታ፣ መጽናት የሚያስችል ጥንካሬ እና አዲስ ሰላም እንዲሰጠው ጸልዩ።
  • ጌታ በደቡብ እስያ የምትገኘውን ቤተ ክርስቲያን ከማንኛውም ስደትና ፍርሃት እንዲጠብቅጸልዩ። በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ በጥልቀት እንዲቆዩ እና ጥንካሬያቸውን በእርሱእንዲያገኙ ጸልዩ። ወጣቱ ትውልድ በሚገባ ደቀ መዝሙር እንዲሆን እና በዙሪያው ያሉትንበክርስቶስ ፍቅር እንዲያገለግል ጸልዩ።
  • ጌታ ሰላሙን እና ደኅንነቱን እንዲሰጣቸው፣ አማኞችን ከጥቃት እና ስደት እንዲጠብቃቸውእየለመናችሁ በሙስሊም ማህበረሰቦች መካከል የተትረፈረፈ ወንጌል እንዲዘራ ጸልዩ። ብዙዎች ንስሐ እንዲገቡ እና ወንጌልን እንዲያምኑ ጸልዩ!

  • በአስቸጋሪ እና ብዙ ጊዜ ገለልተኛ በሆኑ አካባቢዎች የሚያገለግሉ መሪዎችን አስነሳ። በአስቸጋሪቦታዎች በታማኝነት መስራታቸውን ሲቀጥሉ መንፈሳዊ ጥንካሬ እንዲኖራቸው፣ በአካልእንዲጠበቁ እና እንዲበረታቱ ጸልዩ።
  • ጌታ በቡታን ያለችውን ቤተክርስቲያን እንዲባርክ እና ብዙ ፍሬ እንዲሰጣቸው ጸልዩ። ቀድምሲል ለተጠመቁት እግዚአብሔር አመስግኑ፣ ጌታን በመፍራት እና በመንፈስ ቅዱስ መጽናናትእንዲያድጉ ጸልዩ።

  • በስሪላንካ በሺዎች የሚቆጠሩ  ወደ እምነት መጥተዋል! ጉዟቸውን ገና ለጀመሩ፣ ብዙዎቹጠንካራ የድጋፍ ሥርዓቶች ለሌላቸው ለእነዚህ አዳዲስ አማኞች ጸልዩ። ጌታ በጥልቀትእንዲረዳቸው፣ ከተስፋ መቁረጥ እንዲጠብቃቸው እና ከእነሱ ጋር በቅርብ በሚሄዱ መሪዎችእንዲከብባቸው ጸልዩ።
  • እባካችሁን በስሪላንካ ካለው የኑሮ ውድነት እና የገንዘብ ችግር ጋር ለሚታገሉ ቤተሰቦች ጸልዩ። የዕለት ተዕለት ፍላጎቶችን እንዲሰጥ፣ የሚያስጨንቅን ሸክም እንዲቀንስ እና ሃብቶችአስተማማኝ ባይሆኑም ለአማኞች ሰላም እንዲሰጥ እግዚአብሔርን ጠይቁ።    

  • ለፓኪስታን አገር አቀፍ አመራር ቡድን እና በቀጣይ የትኞቹ በወንጌል ያልተደረሱ ቦታዎችሊገባባቸው እንደሚገቡ እና የትኞቹን የቤተ ክርስቲያን ተካዮዎች እንደሚልኩ በማሰብእግዚአብሔር ግልጽ መመሪያ እንዲሰጣቸው እየጠየቁ ስለሆነ ጸልዩላቸው።
  • ክርስቶስን መከተል ወደ ተቃውሞ ወይም ወደ አደጋ ሊያመራ በሚችልበት በሙስሊምማህበረሰቦች ውስጥ ወንጌልን ለሚያካፈሉ አማኞች ጸልዩ። እግዚአብሔር ቤታቸውን፣ ቤተሰባቸውን እና ማህበረሰባቸውን እንዲጠብቅ እና በዕለት ተዕለት ውሳኔዎች የተረጋጋብርታት እንዲሰጣቸው ጠይቁት። ኢየሱስን መከተል የሚያስከፍላቸውን ዋጋ ተምነውበመከተላቸው ጌታ እንዲባርካቸው ጸልዩ።

  • ብዙዎች ገና ወንጌልን ላልሰሙባቸው ወይም ምላሽ ላልሰጡባቸው በላይቤሪያ ላሉ ክልሎችጸልዩ። እግዚአብሔር ሠራተኞችን እንዲያነሳ፣ ልቦችን ወደ ራሱ እንዲስብ፣ እና አዳዲስአማኞችን እና ቤተ ክርስቲያናትን በእነዚህ ያልተደረሱ ቦታዎች እንዲያቋቁም ለምኑት።
  • በኮንጎ ብራዛቪል አዲስ የወንጌል ስርጭት ስለጀመረ፣ እግዚአብሔር ወንጌልን ለመቀበልልቦችን እንዲያዘጋጅ እና ብዙዎች በእምነት ምላሽ እንዲሰጡ ጸልዩ። በእነዚህ ማህበረሰቦችውስጥ አዳዲስ ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ እና እንዲጠነክሩ ጸልዩ።

  •  ፊሊፒንስ ከጥቂት ሳምንታት በፊት አውዳሚ የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጠማት ስለሆነ ጸልዩ። እባካችሁን ለተጎዱ፣ ለተፈናቀሉ ወይም ዘመዶቻቸውን ላጡ ቤተሰቦች በክርስቶስ ሰላምእንዲያገኙ ጸልዩ። ቤተክርስቲያን ለዚህ ችግር በፍቅር እና በተግባር ምላሽ እንድትሰጥጸልይ። የእግዚአብሔር መንግሥት እንዲመጣ እና የእግዚአብሔር ፈቃድ በሰማይ እንዳለበፊሊፒንስ እንዲሆን ጸልዩ።
  • እባካችሁ በምዕራብ አፍሪካ ለተሰደደችው ቤተ ክርስቲያን መጸለይን ቀጥሉ። በዚያ ላሉወንድሞቻችንን እና እህቶቻችንን እንዲጸልዩ እና እንዲንከባከቡ ጌታ  በዓለም ዙሪያ ያሉቤተክርስቲያናትን እንዲያስነሳ ጸልዩ። በተለይ በናይጄሪያ ያለችው ቤተክርስቲያንእንድትበረታታ፣ አቅርቦት እንዲሰጣት እና በመንፈስ ቅዱስ እንድትጠበቅ ጸልዩ።  ጌታ ሆይበመከራ ውስጥ እንኳን ሆነው ቁጥራቸውን ስለጨመርክ እናመሰግንሃለን።
  • ጌታ ሆይ፣ በጃፓን ስላለው አዲስ ጅምር እና ሕዝባቸው ሲለወጥ ለማየት ለሚጓጉ ደቀመዛሙርት አድራጊዎች እናመሰግንሃለን! እባካችሁን በቅርቡ በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅበወንጌል ካልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች መካከል በአንዱ ለተጀመረው የቲቲአይ ቤተክርስቲያን የመትከል ሥራ ጸልዩ። ብዙዎች ለወንጌል ምላሽ እንዲሰጡ እና ኢየሱስንእንዲከተሉ ጸልዩ። የጃፓን ሰዎች ልብ እንዲለሰልስ እና የክርስቶስ ብርሃን በአገራቸው ላይእንዲበራ ጸልዩ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025