TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • በኩባ፣ በሜክሲኮ እና በሄይቲ የመባዛት ቁርጠኛ ልብ ያላቸው በርካታ ጢሞቴዎሶች እንዲነሱ ጸልዩ። በአብያተ ክርስቲያናት እና በመሪዎች መካከል ስለደቀመዝሙርነት የሰሟቸው ታሪኮች በአካባቢያቸው አውድ ውስጥ እውን እንዲሆኑ ጸልዩ። እግዚአብሔር በመታዘዛቸው ተአምራዊ ነገሮችን ማድረግ እንደሚችል እንዲያምኑ በእምነት እንዲሞላቸው እግዚአብሔርን ጠይቁት።
  • እባካችሁ በደሴቲቱ ላይ ካለው እጥረት የተነሳ ከኑሮ ጋር ትግል ለቀጠሉ በመላው ኩባ ለሚገኙ ቤተሰቦች እና ቤተ ክርስቲያናት ጸልዩ። እግዚአብሔር የዕለት እንጀራቸውን እንዲሰጥ እና ደቀ መዛሙርት አድራጊዎች በእነዚህ አስቸጋሪ ቀናት በመንፈስ ቅዱስ ላይ በመደገፍ ሕይወት እንዲቆዩ ለምኑት። ጌታ በተስፋ እንዲሞላላቸው እና ወጥነት ባለው ምስጋና እንዲመላለሱ ጸልዩ።
  • ለቀጠናዊ አመራር ቡድን አብረው መገናኘታቸውን ሲቀጥሉ፣ ሲጸልዩ እና እግዚአብሔርን ወዴት እየመራቸው እንደሆነ ሲጠይቁ ጥበብ እንዲሰጣቸው ጸልዩ። በቁልፍ መሪዎች መካከል አንድነት እንዲኖር እና መንፈስ ቅዱስ ውይይቶቻቸውን አዳዲስ ሀገራትን ወደ ማስፋፋት እንዲመራ ጸልዩ። ጌታ በልቦች መስራት እንዲጀምር እና በመላው አሜሪካ በሮችን እንዲከፍት ጸልዩ።

ሜክሲኮ

  • በሜክሲኮ እስከ 400 የሚደርሱ አዲስ የስልጠና ማዕከላት ማዕበል ለመጀመር በዝግጅት ላይ ነው። የጳውሎስን እና የጢሞቴዎስን ልቦች እንዲያዘጋጅ፣ እናም የመስክ መሪዎች ይህንን የሚቀጥለውን የእድገት እና የመባዛት ወቅት ሲመሩ ጥበብን እንዲሰጣቸው እግዚአብሔርን ለምኑት።
  • በአሁኑ ጊዜ 39 አዳዲስ አማኞች ወደ ጌታ ያመጡትን 14 ጢሞቴዎሶች ደቀ መዝሙር እያደረገ ላለው በዩካታን ባሕረ ገብ መሬት ለሚገኘው ኢዩኤል ጸልዩ። በዚህ የእግዚአብሔር ንቅናቄ ለተተከሉት 7ቱ ቤተ ክርስቲያናት እና በበላይነት እንዲመሯቸው ላስነሳቸው መሪዎች  ጸልዩ።

ኩባ

  • ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች በመላ አገሪቱ እንዲጀመሩ ጸልዩ። ብዙዎች ተስፋቸውን እና እርካታቸውን በእግዚአብሔር ቃል እንዲያገኙ ጸልዩ። ጌታ ልቦችን ማሸነፉን እና ሰዎችን ነጻ ማውጣቱን ይቀጥል!
  • በኩባ ስለሚገኘው ወንጌልን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለጓደኞቻቸው እና ለጎረቤቶቻቸው እንዲያደርሱ 16 ጢሞቴዎሶችን ደቀ መዛሙርት እያደረገ ስላለው የሥልጠና ማዕከል ጸልዩ። ወንጌልን ለተቀበሉት 24 አዳዲስ አማኞች እግዚአብሔርን እያመሰገናችሁ እርስ በርሳቸው ማገልገላቸውን ሲቀጥሉ እግዚአብሔር አብዝቶ እንዲጨምር ለምኑት።

ሄይቲ

  • ሀገሪቷ ከሁከትና ብጥብጥ ቡድኖች እና ኢኮኖሚያዊ ውዥንብር ጋር እየታገለች ባለችበት በሄይቲ ላሉ ደቀመዝሙር አድራጊዎች እና ቤተ ክርስቲያናት ደህንነት እና ጥበቃ እንዲደረግላቸው መጸለይን ቀጥሉ። እግዚአብሔር ይበልጥ አስቸጋሪ በሆኑ ክልሎች ውስጥ ለሚገኙት የቤተ ክርስቲያን ተካዮች ሞገስን እንዲሰጥ እና ወንጌልን ወደ አደገኛ ቦታዎች ለማድረስ ፍላጎት ያላቸውን ብዙዎች ድፍረትን እንዲሞላው  ጸልዩ።
  • 132 ጢሞቴዎስን ደቀ መዛሙርት የሚያደርጉ 9 የስልጠና ማዕከላት ስላሉት በሰሜን ስላለው ክልል ጸልዩ። ደቀ መዛሙርት አድራጊ ደቀ መዛሙርት በሚያደርጉበት ወቅት እግዚአብሔር የእጆቻቸውን ሥራ መባረኩን እንዲቀጥል እና መንፈስ ቅዱስ ጽናትን እንዲሰጣቸው ጸልዩ። በሄይቲ ውስጥ ላለ መባዛት እግዚአብሔርን ጠይቁ!

  • እባካችሁን በሚቀጥሉት ጥቂት አመታት ውስጥ በወንጌል ባልተደረሱ አካባቢዎች ቤተክርስቲያናትን  ለመትከል በፓኪስታን ለሚደረገው የራዕይ ማጋራት ጸልዩ። ወንጌሉን ከዚህ በፊት ወደማይገኝበት ቦታ የመውሰድን ሥራ እንዲቀላቀሉ መሪዎች እንዲነሳሱ እና እንዲነቃቁ ጸልዩ። ጌታ የሰላምን ወንጌል እንዲያስታጥቃቸው እና በሁሉም ሁኔታ በእነርሱ አማካይነት እንዲናገር ጸልዩ።
  • ለኢንዶኔዢያ ለመጸለይ ትንሽ ጊዜ ውሰዱ፣ ጌታ እዚያ ባሉ ወጣቶች መካከል በብርቱ እንዲንቀሳቀስ ጠይቁት። ሀገሪቱ ብዙ ሰዎችን እየጎዱ ያሉ የተለያዩ ፈተናዎች እና የመንግስት ፖሊሲዎች እያጋጠሟት በመሆኑ ጸልዩ። እግዚአብሔር ለኢንዶኔዥያ መሪዎች ጥበብን እንዲሰጥ እና ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነት ወደ አገሪቱ እንዲመጡ ጸልዩ። ቤተ ክርስቲያን በኢንዶኔዥያ ላሉ ጎረቤቶቿ ወንጌልን ለማካፈል እና ለማገልገል ፈጣን ትሁን።

  • በናይጄሪያ ባለቤቱን በድንገት በሞት ላጣው የቤተክርስትያን ተካይ ጸልዩ። በዚህ ፈታኝ ጊዜ እግዚአብሔር እንዲያጸናውና የእግዚአብሔር ጸጋ እንዲበረታው ጸልዩ። እባካችሁ ቤተክርስቲያን እንድትከብበው እና በትንሣኤ ሕይወት ተስፋ ላይ እንዲቆም ጸልዩ!
  • የኢየሱስን ፊልም ፕሮጀክተሮችን፣ ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱሶችን እና ሌሎች ግብአቶችን ወንጌልን ለማዳረስ ለተቀበሉ በቬትናም ያሉ የቤተክርስቲያን ተካዮች  በብቃት እንዲጠቀሙባቸው ጸልዩ። ጌታን ስለ አቅርቦቱ አመስግኑት እና እግዚአብሔር በእነዚህ አስደናቂ መሳሪያዎች ውጤታማነታቸውን እንዲያበዛላቸው ለምኑት። ማንበብ የማይችሉ ሰዎች በድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲቀበሉ ጸልዩ።
  • እባካችሁን ከሞተር ሳይክል አደጋ የተነሳ የእግር ቀዶ ጥገና ላደረገው በኔፓል ላለው ቁልፍ የአገልግሎት መሪ ጸልዩ። በአካልም በገንዘብም ሙሉ በሙሉ እንዲያገግም ጸልዩ። መንፈስ ቅዱስ እንዲያበረታውና የሚያስፈልገውን ሁሉ እንዲያሟላለት ጸልዩ። እዚያ ላለው ቡድን ስላለው የአገልግሎት ታማኝነት እና ለደቀ መዝሙርነት ስላለው ቁርጠኝነት እግዚአብሔርን አመሰግኑት።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025