TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • በግብፅ ውስጥ ለሚገኙት 20 ሚሊዮን ለሚሆኑ የስም ክርስቲያኖች የምልጃ ጸሎት አድርጉ። እግዚአብሔር ወንጌልን ለዜጎቻቸው የማካፈል መንፈሳዊ አጣዳፊነት እንዲያነቃቸው ጸልዩ።
  • ይህ አዲስ የአገልግሎት ዑደት ሥር እየሰደደ ስለሆነ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ውስጥ ለሚከናወነው ሥራ ጸልዩ። ጌታ አሰልጣኞቹን እንዲያጠናክርና እንዲደግፍ፣ በደቀ መዝሙርነት ጥረታችው ዘላቂ ፍሬ እንዲያፈራ እንዲሁም በመላ አገሪቱ ተጨማሪ ሰዎችን በመድረስና ደቀ መዝሙር አድራጊዎችን በማባዛት የአቺቭ ራዕይን እንዲያሳድጉ እንዲጠቀማቸው ጠይቁት።
  •  በኬንያ ውስጥ ያሉ መሪዎች ለቀጣዩ የእድገት እና የአመራር ልማት እየተዘጋጁ ስለሆነ ጸልዩላቸው። ብዙዎቹ በአሁኑ ጊዜ ፈተና እያጋጠሟቸው ባለው ከራሳቸው ቤተ እምነቶች መሪዎችን የመለየት እና የማሳደግ ጉዳይ ጌታ ጥበብ እንዲሰጣቸው ጸልዩ። እግዚአብሔር ልብን እንዲከፍት፣ ታማኝ ሠራተኞችን እንዲሰጥ እና በ2027 በአዲሱ ሥራ ሌሎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲመሩ እና ደቀ መዝሙር እንዲያደርጉ ትክክለኛ ወንዶችንና ሴቶችን እንዲያስታጥቃቸው ጸልዩ።

ኢትዮጵያ

  • ሰኔ 7 ቀን 2026 በካንሰር ህመም ምክንያት ላረፈው የዞን መሪ ቤተሰብ ጸልዩ። ጌታ እንዲያጽናናቸውና በትንሣኤ ህይወት ተስፋ ብርታትን እንዲሰጣቸው ጸልዩ። እንዲሁም፣ በኤሌክትሪክ አደጋ ከተጎዳ በኋላ ህክምና እየተከታተለ ለሚገኘው ዋና አሰልጣኝ ግርማ ሙሉ በሙሉ እንዲያገግም ጸልዩ። ጥበብንና የሚያስፈልገውን አቅርቦት እንዲያገኙ ጸልዩ!
  • በፌዴራል እና በክልል ባሉ የፖለቲካ ውጥረቶች መካከል በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲኖር ጸልዩ። የአገልግሎቱ አጋሮች በሚቀጥለው ወር 60 አዳዲስ የሥልጠና ማዕከላትን ለመትከል እየተዘጋጁ ስለሆነ መለኮታዊ ጥበቃ እንዲደረግላቸው ጸልዩ።

ታንዛኒያ

  • በቅርቡ በተጠናቀቀው ሙታንን የማስነሳት ዘመቻ ወቅት ለብዙ ነፍሳት ስለሆነው መዳን እግዚአብሔርን አመስግኑ። ይህ ትኩረት የተሰጠው የወንጌል ሥርጭት አገልግሎት ከትንሣኤ እሑድ እስከ ጴንጤቆስጤ እሑድ አስደናቂ ፍሬ አፍርቷል። እነዚህ አዳዲስ አማኞች ፈተናን በጽናት እንዲቋቋሙ እና በአዲሱ ሕይወታቸው ሥር እንዲሰዱ ጸልዩ።
  • በታንዛኒያ ውስጥ በብዛት ሙስሊም በሆኑ አካባቢዎች ሞገስና ደህንነት እንዲኖር እባካችሁ ጸልዩ። ጌታ በሮችን እንዲከፍት እና ከሙስሊም ዳራ የመጡ ግለሰቦችን እንዲደርሱ ደቀ መዝሙር አድራጊዎችን እንዲያስታጥቅ ጸልዩ።

    ዲሞክራቲክ ሩፐብሊክ ኮንጎ

    •  የኢቦላ ወረርሽኝ ያስከተለውን ተግዳሮት እየተጋፈጡ ላሉት የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ የአገልግሎት መሪዎች ጸልዩ። ደቀ መዝሙር አድራጊዎችን እንዲጠብቅና እንዲያጠናክር፣ ጤንነታቸውን እንዲጠብቅና ወንጌል ያለ ምንም እንቅፋት እንዲቀጥል ጌታን ጠይቁ።
    • በግጭት ክፉኛ የተጎዳውን የጎማ ክልል ከፍ ያድርጉ፤ ለሕዝቦቹ ሰላምና ጥበቃ እንዲደረግላቸው ጸልዩ። እንዲሁም ለጦርነት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች አቅራቢያ ለሚገኙት የሥልጠና ማዕከላት ጸልዩ፤ በጳውሎስ፣ በጢሞቴዎስና በሥልጠና ማዕከላት ላይ የእግዚአብሔርን ጥበቃ ጠይቁ። እግዚአብሔር በእነዚህ ከፍተኛ ተጋላጭነት ባላቸው አካባቢዎች የሚሠራውን እያንዳንዱን አማኝ ከተፈጥሮ በላይ በሆነ መንገድ እንዲያጠናክርና እንዲያበረታታ ጸልዩ።

    • የጌታ ሥራ ወደ አዳዲስ አገሮችና አዳዲስ ክልሎች ሲዘረጋ፣ በጢሞቴዎስ ኢኒሼቲቭ ውስጥ ላሉ ቁልፍ መሪዎች ጥበብና ማስተዋል እንዲሰጣቸው ወደ እግዚአብሔር መጸለያችሁን ቀጥሉበት። ለዚህ አስደናቂ የታላቁ ተልእኮ ሥራ ፍቅር ላላቸው ሁሉ እግዚአብሔር አንድነትና መስማማትን እንዲያመጣ ጸልዩ። በየመንደሩና በሁሉም ቦታ ቤተክርስቲያን እንዲተከል በአገልግሎትና በቤተ ክርስቲያናት መካከል ታይቶ የማይታወቅ አንድነት እንዲኖር ጸልዩ።
    • በባንግላዲሽ የምትገኘው ቤተክርስቲያን ጎረቤቶቿን፣ የቤተሰብ አባሎቿን እና ማህበረሰቦቿን እንድትደርስ እግዚአብሔር እንዲባርካትና እንዲያበረታታት ጸልዩ። በአሁኑ ጊዜ ጥቂት ወም ምንም የወንጌል መልእክት የማግኘት እድል ለሌላቸው ከ170 ሚሊዮን በላይ ለሆኑት በአገሪቱ ውስጥ ለሚገኙ በወንጌል ያለተደረሱ ሰዎች ጸልዩ። እዚያ ያሉት አማኞች የራሳቸውን ሀገር ለመድረስ በክርስቶስ ርኅራኄ እንዲሞሉ ጸልዩ።

    • በቤተክርስቲያናቸው ውስጥ ጢሞቴዎሶችን መመልመል ለሚጀምሩ በስኮትላንድ ውስጥ ላሉ ደቀ መዝሙር አድራጊዎች ጸልዩ። ከመላ አገሪቱ ብዙ ታማኝ ደቀ መዝሙር አድራጊዎችን እንዲያስነሳ እና ጌታ ወደ ስኮትላንድ መነቃቃትን እንዲያመጣ ጠይቁ።
    •  በቅርቡ ከባድ የእግር ቀዶ ጥገና ለተደረገለት በደቡብ እስያ ውስጥ ላለ ቁልፍ የአገልግሎት መሪ እባካችሁን ጸልዩ። እግዚአብሔር ለእሱና ለቤተሰቡ የሚያስፈልጋቸውን እንዲያሟላላቸው እና በአካል፣ በመንፈሳዊ እና በገንዘብ እንዲያገግም ጸልዩ።
    • በናይጄሪያ ውስጥ ያሉ የቤተክርስቲያን ተካዮች ከወንጌል ተቃዋሚዎች ስደትና ጫና እየገጠማቸው ስልሆነ ጸልዩ። ደቀ መዝሙር አድራጊዎች እንዲበረታቱ እና ቃሉን በመታዘዝ የጌታን ተጨባጭ መገኘት እንዲሰማቸው ጸልዩ! እንዲሁም አደጋው ለገጠማቸው እና ፈጣን ማገገም ጸሎት ለሚያስፈልጋቸው ሁለት ጳውሎሶች ጸልዩ

    Praying as a group?

    Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

    How many prayed today (including yourself)?

    Prayer Timer

    (Prayer time: 15 min)

    "Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

    ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

    ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

    20 ጁላይ 2026

           ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

    Read

    ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

    1 ጁን 2026

    ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

    Read

    ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

    25 ሜይ 2026

    ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

    Read

    ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

    27 ኤፕሪል 2026

    ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

    Read

    ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

    13 ኤፕሪል 2026

    6 ኤፕሪል 2026

    ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

    Read

    ስለጸለዩ እናመሰግናለን

    30 ማርች 2026

    ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

    Read

    ስለጸለዩ እናመሰግናለን

    23 ማርች 2026

    16 ማርች 2026

    9 ማርች 2026

    2 ማርች 2026

    23 ፌብሩዋሪ 2026

    16 ፌብሩዋሪ 2026

    9 ፌብሩዋሪ 2026

    2 ፌብሩዋሪ 2026

    26 ጃንዋሪ 2026

    19 ጃንዋሪ 2026

    12 ጃንዋሪ 2026

    5 ጃንዋሪ 2026

    15 ዲሴምበር 2025

    1 ዲሴምበር 2025

    24 ኖቬምበር 2025

    17 ኖቬምበር 2025

    10 ኖቬምበር 2025

    3 ኖቬምበር 2025

    27 ኦክቶበር 2025

    20 ኦክቶበር 2025

    13 ኦክቶበር 2025

    6 ኦክቶበር 2025

    29 ሴፕቴምበር 2025

    22 ሴፕቴምበር 2025