TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • ባለፈው ሳምንት ልጁን በአሳዛኝ ሁኔታ ላጣው የማላዊ የዞን መሪ እባካችሁን ጸልዩ። የመጽናናት ሁሉ አምላክ ወደ እርሱ ቀርቦ ለልቡ ለአእምሮው ሰላምን እንዲሰጥ ጸልዩ። ቤተክርስቲያንም ይህንን ውድ ወንድም በጥልቅ ፍቅርና በማበረታታት በዙሪያው እንድትሆንጸልዩ።
  • ለአካባቢው ሰላምና ደህንነት ጸልዩ! በተለይም ለኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ፤ ወታደሮችናየሰላም አስከባሪዎች ክህደትንና ሽብርን የሚያቀነባብሩ መረቦችን መበታተናቸውንለመቀጠል የሚያስችል ማስተዋልና ጽናት እንዲሰጣቸው ጸልዩ። ቤተክርስቲያንም በእነዚህአስተማማኝ ባልሆኑና አደገኛ አካባቢዎች ውስጥ እንድትበለጽግ ጸልዩ።
  • በደቡብ ሱዳን በሚገኝ የስደተኞች መንደር ውስጥ አዲስ ለተተከለችው ቤተ ክርስቲያንመጸለያችሁን ቀጥሉ። ይህ ህብረት፤ መከራ በሚደርስበት እና ከፍተኛ የስነ-ልቦና ጉዳት(ትራውማ) ባጋጠመው ማህበረሰብ መካከል የክርስቶስን ብርሃን እንዲያበራ ጸልዩ። በተለይም ለመንፈስ ቅዱስ ጥሪ ምላሽ ለሰጠውና ለእግዚአብሔር በታዘዘበት ወቅትእግዚአብሔር ያከበረውን፣ የቤተ ክርስቲያኒቱን ተካይ ጆሴፍን በማሰብ ጸልዩ።

ኬንያ

  • በኬንያ ውስጥ ከ13,000 በላይ የሚሆኑ “ጢሞቴዎሶች” በታማኝነት ደቀ መዝሙርነት እያደረጉስላሉት 701 “ጳውሎሶች” ጸልዩ። እግዚአብሔር ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ ኃያል የደቀመዛሙርት ቡድንን እያነሳ ነው።
  • ቤተክርስቲያንም ሆነ አማኞች በሌሉበት መንደር ውስጥ ወንጌልን መስበክ የጀመረውን ሳፒትበተለየ ሁኔታ በማሰብ ጸልዩ። ለአንድ ዓመት ያህል ባሳየው ታማኝነት ምክንያት፣ ከአሥራሁለት በላይ የሚሆኑ አዳዲስ አማኞች ለጌታ ጥሪ ምላሽ የሰጡ ሲሆን፣ አሁን በየሳምንቱእንደ ቤተክርስቲያን በመሰባሰብ አምልኮ ያደርጋሉ። ይህች የመጀመሪያ ቤተክርስቲያንበመንደሩ ውስጥ ፍሬ ማፍራቷን እንድትቀጥል ጸልዩ።

ታንዛኒያ

  • በታንዛኒያ ውስጥ የሚገኘውንና 13 “ጢሞቴዎሶችን” በንቃት ደቀ መዛሙርት እያደረገ ስለላውየቲቲአይ መሪ አንቶኒን ጸልዩ። እግዚአብሔር የእጆቹን ሥራ እንዲባርክና በእርሱ የደቀመዛሙርት መረብ አማካኝነት በተተከሉት ዘጠኝ ቤተ ክርስቲያናት ውስጥም ታላቅ እድገትእንዲያመጣ ጸልዩ።
  • በዚህ ምስል የምትታየውን ቤተ ክርስቲያን በማሰብ ጸልዩ፤ እርስ በርስ ያላቸው ፍቅርናለመጽሐፍ ቅዱስ ያላቸው ፍቅር እንዲያድግ፣ እንዲሁም በየዕለቱ የእርሱን ቃል በመታዘዝመመላለሳቸውን እንዲቀጥሉ እግዚአብሔርን ለምን።

       ሱዳን

• በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ።

• በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

  • ለስሪላንካ እንዲሁም የወንጌል ተደራሽነት እጅግ ውስን ለሆነባቸው ወይም ለማይደርሳቸው3.7 ሚሊዮን ሰዎች ጸልዩ። በዚያ እየተተከኡ ስላሉት ቤተ ክርስቲያናት እግዚአብሔርንአመስግኑ፤ እንዲሁም እነዚህ ወንዶችና ሴቶች ጎረቤቶቻቸውን፣ ቤተሰቦቻቸውንናማህበረሰባቸውን ለመድረስ የሚያስችል ታላቅ ሸክም እንዲኖራቸው ጌታን ለምኑ።
  • ለጃፓን እና የወንጌል ተደራሽነት እጅግ ውስን ለሆነባቸው ወይም ለማይደርሳቸው 120 ሚሊዮንሰዎች ጸልዩ። በአገሪቱ ውስጥ ስለተጀመሩት የቲቲአይ ስልጠናዎች እንዲሁም ወንጌሉንከአካባቢው ሁኔታ ጋር በሚስማማ መልኩ እንዴት ማቅረብ እንደሚቻል ጥበብን ለማግኘትጸልዩ! የእግዚአብሔር ኃይል እንዲገለጥና የጌታ ቃል በአገሪቱ ውስጥ በታላቅ ኃይልእንዲስፋፋ ጸልዩ።

  • በምዕራብ አፍሪካ ለሚካሄደውና በነሐሴ ወር መጀመሪያ ላይ በርካታ ቤተ ክርስቲያናትንየሚተክሉ ሰዎች እንዲሁም የአገልግሎት መሪዎች ለአምልኮ፣ ለጸሎት እና ለስልታዊ ዕቅድዝግጅት ለሚሰበሰቡበት የ”አቺቭ” ጉባኤ ጸልዩ። ከዚህ ጉባኤ የእግዚአብሔር ቃልእንዲስፋፋ፣ እንዲሁም በሁሉም ስፍራና በእያንዳንዱ መንደር ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉለማየት ብዙዎች እንዲነሳሱ ጸልዩ።
  • በጣም አስቸጋሪ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ በካሪቢያን አካባቢ ለተተከሉት አዳዲስ ቤተክርስቲያናት መጸለይ ቀጥሉ። በእያንዳንዱ ግለሰብ ሕይወት፣ ቤተ ክርስቲያናት እናበአገልግሎት ሥራዎች ላይ እድገት ማምጣቱን ለሚቀጥለው ታማኝ አምላክ ምስጋናአቅርቡ። በአካባቢው ለሚያገለግሉት እያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያናት ተካይ፣ እግዚአብሔርየሚያደርገውን አቅርቦትና ጥበቃ በመሻት ጸልዩ!
  • በየአቅጣጫው ስደትና ጫና እየደረሰባት ላለችው በዓለም ዙሪያ የምትገኝ ቤተ ክርስቲያንጸልዩ። ጌታ እንዲጠብቃቸውና በደህንነት እንዲያቆያቸው ጸልዩ። ባልተጠበቁ ፈተናዎችመካከል መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ኃይልና ዕቅድ እንዲያስታውሳቸው ጸልዩ። ቤተክርስቲያን በሚገጥማት መከራ ውስጥም ይበልጥ እንድትጠነክር ጸልዩ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025