TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለምትጸለዩእናመሰግናለን!

  • ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ደርሶባቸው ሙሉ በሙሉ የተገለሉ የቬትናም አካባቢዎች ን በማሰብ ጸልዩ። በዚያ ለሚሰበሰቡት ቤተ ክርስቲያናት ጸልዩ፤ እንዲሁም እግዚአብሔር የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ እንዲያሟላላቸው ጠይቁ። የመጓጓዣ እና የመገናኛ መንገዶች በተቻለ ፍጥነት እንዲመለሱ እንዲሁም ጌታ በዚያ የሚኖሩትን ሁሉ እንዲጠብቃቸው ጸልዩ።
  • በታይላንድ እና በካምቦዲያ ድንበር ላይ ባለው ውጥረት መካከል ለሰላም መጸለያችሁን ቀጥሉ። በዚያ የሚገኙት ቤተ ክርስቲያናት በጽናት እንዲቆሙ፣ እንዲሁም ሁሉም ግጭቶችና ውጊያዎች በኢየሱስ ስም እንዲቆሙ ጸልዩ። በእነዚህ አገራት የእግዚአብሔር መንግሥት እንዲመጣና የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲፈጸም ጸልዩ።
  • ከባድ ፈተናዎችና ውጥረት የበዛበት የፖለቲካ ሁኔታ ባለበትም መካከል አዳዲስ ደቀ መዛሙርት እየተደረጉ ስለሚገኙ  እግዚአብሔርን አመስግኑ። በቅርቡ ዳግም ለተወለዱት ለእነዚህ ወንዶችና ሴቶች ጸልዩ፤ በክርስቶስ ያላቸው አዲስ ሕይወት ሕያውና በደስታ የተሞላ እንዲሆን፣ እንዲሁም ወንጌልን ለማካፈል የሚያስችል ድፍረት የተሞላበት እንዲሆንላቸው ጸልዩ።

ኢንዶኔዢያ

  • እባካችሁን ከጃቫ ክልል ለሆነው አንድሪ ለሚባለው ደቀ መዛሙርት አድራጊ  ጸልዩ። በአሁኑ ወቅት የአይን ችግር እያጋጠመው ነው። ለረጅም ጊዜ ሲያነብ ወይም አንድን ነገር ሲመለከት ብዙ ጊዜ የማዞር ስሜት ይሰማዋል። በብቃት አገልግሎቱን መቀጠል እንዲችል እግዚአብሔር ሙሉ በሙሉ እንዲፈውሰውና ጤንነቱን እንዲመልስለት ጸልዩ።
  • እባካችሁን በምስራቅ ካሊማንታን ለሚገኘው ደቀ መዛሙርት አድራጊ ዮሱዋ እናት ጸልዩ። እሳቸው በአሁኑ ወቅት በምግብ መፈጨት ሥርዓት ህመም ምክንያት ሆስፒታል ገብተዋል። እግዚአብሔር ሙሉ ፈውስን እንዲሰጣቸውና ሙሉ በሙሉ እንዲያገግሙ ጸልዩ።

ታይላንድ

  • እባካችሁን በታይላንድ ለሚገኘው የኦፕሬሽን ቡድን ጸልዩ! በተለይም ቤተ ክርስቲያናትን እና የሥልጠና ማዕከላትን የመጎብኘት ቅንዓትና ፍላጎት ያላቸው የመስክ ተወካዮችን እግዚአብሔር እንዲሰጣቸው ጸልዩ። ቡድኑ አመልካቾችን ቃለ-መጠይቅ በሚያደርግብት ጊዜ እና በዚያ ያለውን የአገልግሎት ስራ መደገፍ ሲቀጥል ጸልዩለት።
  • እባካችሁን በታይላንድ ውስጥ 708 ጢሞቴዎሶችን እያሰለጠኑ ለሚገኙት 69 ንቁ የሥልጠና ማዕከላት ጸልዩ። የእግዚአብሔር ጸጋ እነዚህን ቡድኖች እንዲሸፍንና እያንዳንዱ ግለሰብ በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ በጥልቀት እንዲኖር ጸልዩ።

ፍሊፒንስ

  • በፊሊፒንስ የሚገኙት ደቀ መዛሙርት አድራጊዎች ርኅሩኆች፣ ለመማር ፈቃደኞች እና እግዚአብሔርን በታማኝነት ለማገልገል ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው እንዲሆኑ ጸልዩ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በሥልጠና ማዕከላት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ እንዲሁም ቤተ ክርስቲያናትን ለመትከል ሲንቀሳቀሱ፣ ሁልጊዜም ለመማር ዝግጁ የሆነ ልብ እንዲኖራቸው እንጸልይ።
  • በፊሊፒንስ ውስጥ ስለተቋቋሙት አዳዲስ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ቡድኖች ጌታን አመስግኑ። እነዚህ ቡድኖች በቋሚነት እንዲገናኙና ብዙዎችም ቅዱሳት መጻሕፍትን በማጥናት ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ጌታ እንዲያውቁ እባካችሁ ጸልዩ።

  • በጃፓን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን እንዲጠናከርና ጎረቤቶቹን ለመድረስ የሚያስችል ርኅራኄ እንዲሞላው ጸልዩ። በዚህ ዓመት በመላው ጃፓን ብዙዎች ኢየሱስን እንደ ጌታ እንዲያውቁ እንዲሁም ወንጌል ባልደረሰባቸው አካባቢዎች አዳዲስ ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ ጸልዩ። የጃፓን ቤተ ክርስቲያን ለእግዚአብሔር መንግሥት የሚሠራ ሚስዮናዊነት ኃይል እንዲሆን ጸልዩ!
  • ለሰሜን ናይጄሪያ እና በዚያ ለሚኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ጸልዩ። ለወንጌል ስርጭት በሮች እንዲከፈቱ፣ እንዲሁም ከእስልምና ዳራ የመጡ በርካታ አማኞች ወንጌልን በመስጊዶች፣ በቤተሰብ ቤቶች እና በሥራ ቦታዎች እንዲሰብኩ ጸልዩ። በእነዚህ ሙስሊሞች በብዛት በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ኢየሱስን መከተል የጀመሩ አዳዲስ አማኞችን ጌታ እንዲጠብቃቸው ጸልዩ።

  • ጌታ ሆይ፣ በካሪቢያን ክልል በታላቅ ኃይል ስለሠራህ እናመሰግንሃለን! በዚህ ዓመት ኢየሱስን ላወቁት አዳዲስ አማኞች ጸልዩ። እነርሱን የሚንከባከቡና ከእግዚአብሔር ጋር በሚያደርጉት ጉዞ የሚያበረታቷቸው ታማኝ እረኞች እንዲኖሩ ጸልዩ። እግዚአብሔር የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ እንዲያሟላላቸው እንዲሁም በየቀኑ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረተ ሕይወት እንዲኖራቸው ጸልዩ።
  • ጌታ በምዕራብ አፍሪካ ታይቶ ለማይታወቅ መንፈሳዊ መከር ምድርን እንዲያዘጋጅ ጸልዩ። በቶጎ ከተካሄደው የአቺቭ ጉባኤ በኋላ ወደ ቤታቸው ለሚመለሱት በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ጸልዩ፤ በአዲስ ራዕይና በማይጠፋ ድፍረት እንዲሞሉም ጸልዩ።
  • ለአለም አቀፍ መሪዎቻችን ጸልዩ፤ እንዲሁም ለአገልግሎቱ አቅጣጫ የሚሆን ጥበብ በየቀኑ እንዲሰጣቸው እግዚአብሔርን ጠይቁ። ጌታ ልባቸውን እንዲያድስላቸውና በክርስቶስ ሙሉ በሙሉ እንዲረኩ ጸልዩ። ለጥሩ እረፍት፣ ለአእምሮ ሰላምና ከጠላት ሴራ ሁሉ እንዲጠበቁ ጸልዩ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025