TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለምትጸለዩእናመሰግናለን!

  • በእነዚህ ሀገራት ሁሉ ዘላቂ እድገትን ለማምጣት የሚያስችሉ መሪዎችን ለማፍራትና ለማብቃት በትጋት ለሚሰሩት የቀጠናው የአመራር ቡድን አባላት ጸልዩ። ባለፈው ዓመት ለተገኙት አስደናቂ ውጤቶች እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ እንዲሁም እነዚህ ውጤቶች በሜክሲኮ እና በካሪቢያን አካባቢዎች ጸንተው እንዲቆዩና እንዲበዙ መጸለያችሁን እንድትቀጥሉ በትህትና እንጠይቃለን።
  • ባለፉት ጥቂት ዓመታት በመላው ሜክሲኮ የታዩትን አስደናቂ ውጤቶች ምክንያት በማድረግ እግዚአብሔርን አመስግኑ። በተለይም በዚህ መኸር ወቅት ለሚጀመረው የሥልጠና ዙር ጸልዩ። ጌታ፤ የእግዚአብሔርን ቃል በታማኝነት የሚያስተምሩ፣ ጢሞቴዎሶችን በጥሩ ሁኔታ የሚንከባከቡ፣ እንዲሁም በወንጌል ገና ያልተነኩ አካባቢዎችን ለመድረስ ራዕይ የሚያጋሩ ጠንካራ መሪዎች እንዲያስነሳ ጸልዩ።
  • እባካችሁን በስኮትላንድ ውስጥ ሥራው ቶሎ እንዲጀምር መጸለያችሁን ቀጥሉ! ጌታ በቤተክርስቲያናቸው ውስጥደቀመዛሙርትን በማፍራት ረገድ የበለጠ ትኩረት እና ቁርጠኝነት እንዲኖራቸው የብዙ እረኞችንና የመሪዎችንልብ እያነሳሳ ነው። በእነዚህ መሪዎች መካከል ቀጣይነት ያለው አንድነት እንዲኖር፤ እንዲሁም እርስ በርስእንዲበረታቱ፣ እንዲተሳሰቡ እና በአገራቸው ውስጥ የወንጌልን አስፈላጊነት በጥልቅ እንዲረዱና ለዚያምእንዲነሳሱ ጸልዩ።

ሜክሲኮ

  • ከጥር 2024 ጀምሮ በሜክሲኮ ውስጥ የተተከሉትን 375  ቤተ ክርስቲያናት በማሰብ ጸልዩ። ለእነዚህ ህብረቶች እንዲሁም እርስ በርስ ላላቸው መዋደድ፣ ኢየሱስን ለማምለክ እና ወንጌልን በአካባቢያቸው ላሉት ለማካፈል ላላቸው ቁርጠኝነት እግዚአብሔርን አመስግኑ! እነዚህ ቤተ ክርስቲያናት በእምነታቸው እንዲያድጉና እንዲጠነክሩ፣ እንዲሁም ክርስቶስን በመከተል ረገድ ንጹሕ ሆነው እንዲቀጥሉ ጸልዩ።
  • በሜክሲኮ ውስጥ ለሚገኘው ሉዊስ ኤንሪኬ ለሚባለው ጳውሎስ ጸልዩ። ለታማኝ አገልግሎቱ እንዲሁም ባለፉት ሁለት ዓመታት እውቀቱንና ልምዱን ስላካፈላቸውና ስላሰለጠናቸው አራት ጢሞቴዎሶች እግዚአብሔርን አመስግኑ። ይህ ለመንግሥቱ የተደረገ ኢንቨስትመንት በኢየሱስ ስም እንዲባዛና የእግዚአብሔር ቃል በሕይወታቸው ሁሉ የተትረፈረፈ ፍሬ እንዲያፈራ ጸልዩ።

  • በካሪቢያን አካባቢ ለሚገኙት ደቀ መዛሙርት አድራጊዎች፤ ለዕለት ምግብ፣ ለውሃ እና ለኤሌክትሪክ አቅርቦት ጸልዩ። የዋጋ ንረት ወይም የእጥረት ሁኔታ መንፈሳቸውን እንዳያደክመው፣ ይልቁንም በችግር ጊዜ የአቅርቦት ተአምርን እንዲለማመዱ እግዚአብሔርን ለምኑ።
  • በሁለቱም በመንፈሳዊ እና በአካላዊ ሁኔታ፣ በጨለማ መካከል ብርሃን እንዲሆን ጸልዩ። ደቀ መዛሙርት አድራጊዎች በየቀኑ የሚያጋጥማቸውን የኤሌክትሪክ መቋረጥ ሲጋፈጡ እንዲበረታቱ፣ እንዲሁም የክርስቶስ ብርሃን በሰላም፣ በተስፋ እና በእረፍት እንዲሞላቸው ጸልዩ። በተግባርም፣ ውስን በሆነ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ምክንያት በሚያደርጉት ትግል መካከል፣ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን በማቀዝቀዣ ውስጥ ማስቀመጥ እንዲችሉ ጸልዩ።

ሄይቲ

  • በእያንዳንዱ ዜጋ እጅ ከጦር መሣሪያ ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስን ለማየት እንድንችል ጸልዩ፤ እንዲሁም ይህ ትውልድ መነሳሳትን እንዲያገኝ እና ወጣቱ ትውልድ ሄይቲን በሕይወት ዘመኑ ተለውጣ እንዲያያት ጸልዩ።
  • ጢሞቴዎሶች በየአካባቢያቸው ያለውን ኃላፊነት በራሳቸው ተነሳሽነት እንዲወጡና ቤተ ክርስቲያንን የመትከልን ዕድል እንደ ታላቅ ክብር እንዲመለከቱት ጸልዩ። ለዚህ ሥራ የሚያስፈልገውን መስዋዕትነት ሲተምኑ፣ በተመሳሳይ ጊዜ ለኢየሱስ የመታዘዝን ደስታም እንዲያስቡ ጸልዩ።

  • በደቡብ ምስራቅ እስያ የምትገኝ፣ በቡዲስት እምነት ተከታዮች የበላይነት የምትታወቅ እና የባህር በር የሌላት ሀገር በሆነችው ላኦስ ውስጥ እየተከናወነ ስላለው የወንጌል ስራ እግዚአብሔርን አመስግኑ። በወንጌል ያልተደረሱ 142 የህዝብ ክፍሎች እና እነዚህን የሕዝብ ክፍሎች የተዋቀሩባቸው፣ ወንጌልን የመስማት እድል ያላገኙ ወይም በጣም ውስን እድል ያላቸው 2.2 ሚሊዮን ሰዎች በወንጌል እንዲደረሱ መጸለያችሁን ቀጥሉ። የመከሩ ጌታ ወደዚህች ሀገር ሰራተኞችን እንዲልክ እና የመንግስቱ ስራ በዚያ እንዲያብብና እንዲሰፋ ጸልዩ።
  • እባካችሁን ለፓኪስታን ሀገር ለመጸለይ ትንሽ ጊዜ ውሰዱ! በዚህች ሀገር አሁንም የወንጌል ከፍተኛ ፍላጎት አለ፤ እንዲሁም ስለ ኢየሱስ የምስራች ቃል ገና ያልሰሙ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታይ ቡድኖች አሉ። ወንጌል ገና ላልደረሳቸው 99 በመቶው የፓኪስታን ህዝብ ጸልዩ፤ የወንጌል መልእክት የማግኘት እድል እጅግ ውስን ለሆነባቸው ወይም ለማያገኙት ለ255 ሚሊዮን ሰዎች ጸልዩ። መንፈስ ቅዱስ ልቦችን እንዲያዘጋጅ እና ጌታ በዓመቱ መጨረሻ ብዙዎችን ወደ ድነት እንዲያመጣ ጸልዩ።

  • በኢንዶኔዥያ የሚገኙ ሁሉም ጢሞቴዎሶች ወንጌልን በቋሚነት እንዲያካፍሉ እና በየወሩ ቢያንስ አንድ አዲስ ሰው እንዲያገኙ ጸልዩ። የክርስቶስን ትእዛዛት መፈጸማቸውን ለመቀጠል የሚያስችል ድፍረትና ጽናት ጌታ እንዲሰጣቸው ጸልዩ። በኢንዶኔዥያ የሚገኙ ሁሉም ቡድኖች በጥበብ፣ በአንድነት እና ለመንፈስ ቅዱስ አመራር በመታዘዝ ንቃት እንዲሞሉ ጸልዩ።
  • እባካችሁን በጋና ውስጥ ቤተ ክርስቲያናትን በመትከል አገልግሎት ላይ የሚገኘውና ባለፉት አምስት ወራት በከባድህመም ሲሰቃይ ለቆየው ለፊሊፕ ጸልዩለት። ለእርሱ የእግዚአብሔርን ብርታት፣ የታደሰ ጤና እና ሙሉ ፈውስእንዲሰጠው ጸልዩ። ለአገልግሎት ሥራው እንዲታደስና እንዲበረታም ጸልዩለት።
  • በቻድ ውስጥ የሥልጠና ማዕከላቸውን ሥራ ለማስጀመር ችግር እየገጠማቸው ላሉት ሦስት የቤተ ክርስቲያን ተካዮች ጸልዩ። የደቀ መዛሙርት አድራጊ ደቀ መዛሙርት እና  ቤተ ክርስቲያናት ተካይ ቤተ ክርስቲያናት ራዕይየሚያስደስታቸውና ታማኝ የሆኑ ጢሞቴዎሶችን እግዚአብሔር እንዲልክላቸው እባካችሁ ጸልዩ። መንፈስ ቅዱስልባቸውን እንዲያበረታታና የአገልግሎት ሥራቸውን ለመቀጠል የሚያስችል እምነት እንዲሞላባቸው ጸልዩ!

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025