TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • በሞዛምቢክ የቲኦቲ 3 ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ስለተጠናቀቀ እንዲሁም ጢሞቴዎሶች ከጳውሎሶቻቸው የሚማሩትን ነገር እንዲረዱ፣ እንዲይዙ እና በተግባር እንዲያውሉ ስላስቻላቸው እግዚአብሔርን እናመሰግናለን። በዚህ ሥራ አማካኝነት ቤተ ክርስቲያናት መመስረታቸውን የቀጠሉ ሲሆን፣ የእግዚአብሔር ቃልም በሀገሪቱ ውስጥ እየተስፋፋ ነው።
  • በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ውስጥ ለሚገኝና ለተወሰነ ጊዜ በህመም ላይ ሆኖ በአሁኑ ወቅት ሆስፒታል ለገባ የቤተ ክርስቲያናት ተካይ ጸልዩ። እግዚአብሔር ፈውስንና ማገገምን እንዲሰጠው ለምኑ፤ እንዲሁም ጌታ ለእርሱ ጥንካሬንና ጸጋን፣ ለቤተሰቡም እሱን በሚንከባከቡበት ወቅት ብርታትን እንዲሰጣቸው ጸልዩ።
  • በቅርቡ በቶጎ ለተካሄደው የአቺቭ ጉባኤ ድጋፍ የተደረገላቸው የምስራቅ አፍሪካ የኦፐሬሸን ሠራተኞች፣ ቀጣይነት ያለው እረፍት እና መታደስ እንዲያገኙ ጸልዩ። ጌታ ልባቸውን እንዲያበረታታና የእጃቸውን ስራ መባረኩን እንዲቀጥል ጸልዩ። ለቤተ ክርስቲያን ተካዮች፣ ለአገልግሎት መሪዎችን እና ለደቀ መዛሙርት አድራጊዎች በላቀ ብቃት ድጋፍ ለሚያደርጉትና በመላው ምስራቅ አፍሪካ ስለሚገኙት አስደናቂ የኦፕሬሽን ሠራተኞች እግዚአብሔርን አመስግኑ።

ኬንያ

  • በኬንያ ውስጥ በአሁኑ ወቅት 17 ጢሞቴዎሶችን እያሰለጠነ ለሚገኘው የቤተ ክርስቲያን ተካይ ለአማኑኤል ጸልዩ። ስለ ታማኝነቱ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ እንዲሁም አገልግሎቱን እንዲባርክለት እግዚአብሔርን ለምኑ። በእርሱና በተማሪዎቹ የወንጌል አገልግሎት አማካኝነት ስለ ኢየሱስ የምስራች ቃልን ሰምተው ለተቀበሉ 90 አዳዲስ አማኞች ጸልዩ።
  • በአሰቃቂ የመኪና አደጋ ህይወታቸውን ላጡት ሁለት ጢሞቴዎሶች ፍራንሲስ እና ቫዮሌት ቤተሰቦች ጸልዩ። በዚህ የሀዘን ወቅት እግዚአብሔር ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትንና ሰላምን እንዲሰጣቸው ለምኑ።

ሰሜን አፍሪካ

  • በሰሜን አፍሪካ እየተከናወነ ስላለው የወንጌል አገልግሎት እንዲሁም እዚያ በሚገኝ አንድ ሀገር ከ2025 መጀመሪያ አንስቶ ስለተተከሉት 42 ቤተ ክርስቲያናት ጸልዩ። እነዚህ አዳዲስ አማኞች በእግዚአብሔር ቃል እና በመንፈስ ቅዱስ አመራር ላይ ጥልቅ የሆነ እምነት እንዲኖራቸው ጸልዩ።
  •   ደቀ መዛሙርት እንዲያደርጉ እና ወደፊት በራሳቸው ቤተ ክርስቲያን እንዲተክሉ 18 ጢሞቴዎሶችን እያሰለጠነ ላለው በዚህ ሀገር ውስጥ ለሚገኘው ሼህ ለሚባለው የቤተ ክርስቲያን ተካይ ጸልዩ። እነርሱ ለሚዘሯቸው በርካታ ዘሮች ጌታ እድገትን እንዲሰጥ ጸልዩ።

ታንዛንኒያ

  • እባካችሁን በጤና ችግር ውስጥ ላሉ በርካታ የመስክ መሪዎችን (ጳውሎሶችን እና ጢሞቴዎሶችን ጨምሮ) ጸልዩ። እግዚአብሔር እያንዳንዱን እንዲፈውሳቸው ጸልዩ። ጌታ የጠራቸውን መልካም ሥራ መቀጠል እንዲችሉ፣ እርሱ ጉልበትንና ፈጣን ማገገምን እንዲሰጣቸው ጸሎት አድርጉ።
  • በታንዛኒያ ለሚገኘው መጋቢ ሙንጋያ ጸልዩ። እርሱ በአሁኑ ወቅት ደቀ መዛሙርት እያደረጋቸው ላሉት 15ቱ ጢሞቴዎሶች እንዲሁም በአገልግሎቱ አማካኝነት ኢየሱስን ላወቁት 50 አዳዲስ አማኞች ጸልዩ። ለሥራው ፍሬ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ እንዲሁም ጌታ እጆቹን መባረኩን እንዲቀጥል ለምኑ።

  • በላኦስ ውስጥ የወንጌል መልእክት የማግኘት ዕድል እምብዛም ወይም ምንም የሌላቸውን 2.2 ሚሊዮን ሰዎች አስመልክቶ መጸለያችሁን ቀጥሉ። እነዚህ ሰዎች በአገሪቱ ውስጥ 142 በወንጌል ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎችን ያካተቱ ናቸው። የመከሩ ጌታ ወደ እነዚህ ማሳዎች ሰራተኞችን እንዲልክ ጸልዩ። በላኦስ የሚገኙ የቲቲአይ ቤተክርስቲያን ተካዮችና ደቀመዝሙር አድራጊዎች፣ በአካባቢያቸውና ከእነሱ ርቀው በሚገኙ ክልሎች ውስጥ ላሉት የጠፉ ሰዎች ልባዊ ርህራሄ እንዲሞላቸው ጸልዩ።
  • በአገሪቱ ውስጥ አብዛኞቹ በወንጌል ያልተደረሱ የሕዝብ ክፍሎች ለሚገኙበት ለሰሜናዊ ቬትናም ጸልዩ። በመላው ቀጠናው የሚገኙ የቤተ ክርስቲያን ተካዮች በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ወደ እነዚህ መንደሮች እንዲሄዱ ጸልዩ። በሚቀጥለው ዓመት ወንጌል ለመጀመሪያ ጊዜ በእነዚህ መንደሮችና ማህበረሰቦች ውስጥ እንዲሰበክ ጸልዩ። ቤተ ክርስቲያናት ሌሎች ቤተ ክርስቲያናትን እንዲተክሉ ጸልዩ!

  •  በአስከፊው የበረዶ ግግር መፈራረስ እና ድንገተኛ ጎርፍ ምክንያት በርካታ ጢሞቴዎሶች እና አዲስ አማኞች ሕይወታቸውን ስላጡ፣ እካችሁን በኔፓል ለሚገኙ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጸልዩ። የሚወዷቸውን ሰዎች ላጡ፣ እስካሁን ለጠፉት፣ እንዲሁም በዚህ ልብ ሰባሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚያልፉት ቤተ ክርስቲያናትና መሪዎች ጸልዩ። በዚህ አስቸጋሪ ወቅት፣ በኔፓል ለሚገኘው መላው የቲቲአይ ቤተሰባችን የእግዚአብሔር ጥበቃ፣ ብርታት፣ መጽናናት እና አቅርቦት እንዲሆን ጸልዩ።
  • በካሪቢያን አካባቢ የሞባይል ስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ውስን በመሆኑ ለቡድኑ የመረጃ ልውውጥ ከፍተኛ ችግር እየተፈጠረ ስለሆነ ጸልዩ። ከደቀ መዛሙርቶቻቸው)ጋር ግንኙነት ለማድረግ ለሚቸገሩት የዞን መሪዎችና ዋና አሰልጣኞች ጸልዩ። አማራጭ ዘዴዎችን ለመጠቀም የሚያስችል ጥበብ እንዲሰጣቸው እግዚአብሔርን ጠይቁ፤ እንዲሁም ምላሽ አለማግኘት እንደ መተው ወይም መዘንጋት ሳይሆን፣ ይልቁንም ጸሎትንና የጋራ መተማመንን ለማነቃቃት እንደ መልካም አጋጣሚ እንዲቆጠር ጸልዩ።
  • በቻድ ውስጥ ኤሪክ ለተባለና ደቀ መዛሙርት አድራጊ ጸልዩ፤ እርሱም ከዚህ በፊት ምንም አማኞች ወይም ቤተ ክርስቲያናት ባልነበሩበት መንደር ውስጥ በርካታ ሰዎችን ወደ ጌታ ያመጣ ሰው ነው። እነዚህ አዳዲስ አማኞች እንዲጠነክሩና እግዚአብሔር መንደሩን ለመለወጥ እርሱን መጠቀሙን እንዲቀጥል ጸልዩ። ኤሪክ እነዚህን ወንዶችና ሴቶች እንዴት መንከባከብ እንዳለበት በእግዚአብሔር ጥበብ እንዲደገፍ ጸልዩ።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025