TTI 24/7 Prayer

Prayer Fuel

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

  • በታንዛኒያ ለተካሄደው የቲኦቲ 7 ስኬት እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ እንዲሁም በዚሁ ስልጠና አማካኝነት በቀጠናው ተጨማሪ ደቀ መዛሙርት እንዲደረጉ እና ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ መጸለያችሁን ቀጥሉ።
  • ጌታ ለማላዊ ህዝብ የምግብና ውሃ አቅርቦት እንዲሰጣቸው ጸልዩ። አካባቢው በከባድ ድርቅ የተጎዳ ሲሆን፣ ይህም በመላው ማላዊ የምግብ እጥረት እንዲፈጠር አድርጓል።
  • በጅቡቲ ውስጥ ቤተ ክርስቲያናትን በመትከል ላይ ለሚገኘውና በአሁኑ ወቅት ስምንት ጢሞቴዎሶችን እያሰለጠነ ላለው ለማኔ ጸልዩ፤ እሱም ከ2025 መጀመሪያ አንስቶ አራት አዳዲስ ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ አግዟል። እነዚህን ደቀ መዛሙርት በጥሩ ሁኔታ ለማነጽ የሚያስችል ጥበብ እንዲሰጠው እንዲሁም በቤተ ክርስቲያናቱ ውስጥ ቀጣይነት ያለው እድገትና ጥንካሬ እንዲኖር ጸልዩ።

ኢትዮጵያ

  • በመላው ሀገሪቱ ጢሞቲዎሶችን ደቀ መዛሙርት በማድረግ እና ቤተ ክርስቲያናትን በመትከል ላይ ለሚገኙት ከ1,200 በላይ ለሚሆኑ ንቁ ጳውሎሶች ጸልዩ። እነዚህ ጳውሎሶች ጢሞቴዎሶቻቸውን ደቀ መዛሙርት ሲያደርጉ በእምነት እንዲመላለሱ፣ እንዲሁም በየቀኑ ወንጌልን ለማካፈል የሚያስችል ጥበብና ድፍረት ጌታ እንዲሰጣቸው ጸልዩ።
  • በዚያ ቀጠና ውስጥ ለወንጌል ከፍተኛ ቅንዓት ባለው፣ እንዲሁም ቤተ ክርስቲያንን ለመትከልና የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋፋት በሚመኘው አብዲዋሃድ ለሚባለው ጢሞቴዎስ ጸልዩ። አብዲዋሃድ ብርታት እንዲያገኝና በእግዚአብሔር ጸጋ ሲንቀሳቀስ ጌታ አካሄዱን እንዲባርክለት ጸልዩ።

የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

  • እ.ኤ.አ. ከ2025 መጀመሪያ አንስቶ በቀጠናው ውስጥ ስለተተከሉት 862 ቤተ ክርስቲያናት እግዚአብሔርን አመስግኑ። እግዚአብሔር እነዚህን ቤተ ክርስቲያናት እንዲጠብቃቸውና እንዲንከባከባቸው፣ እንዲሁም የክርስቶስ ብርሃን ከእነርሱ በመውጣት በመላው ቀጠናው ተጨማሪ ቤተ ክርስቲያናት እንዲተከሉ ምክንያት እንዲሆን ጸልዩ።
  • ጥልቅ የደቀ መዝሙርነት እና የቤተ ክርስቲያናት ተከላ ጥረት እያደረገ ላለው ማካምቤ ለተባለው የቤተ ክርስቲያን ተካይ ጸልዩ። ማካምቤ ወደ አገልግሎት መስኩ ለመሰማራት የሚያስፈልገውን ዝግጅት ከጌታ ለመቀበልና በሚሄዱበትም ስፍራ ሁሉ እግራቸው እንዲባረክ በእርሱ ላይ ለመታመን የሚያስችል ብርታት እንዲኖረው ጸልዩ።

ታንዛንኒያ

  • 31 ጢሞቴዎሶችን ደቀ መዛሙርት እያደረገ ላለ አውጉስቶ ለባለው የቤተ ክርስቲያን ተካይ ጸልዩለት። ለጠፉት ሰዎች ያለው ልባዊ ፍቅር እና ለጌታ ያለው ቁርጠኝነት በአገልግሎቱ እንዲያበረታቱት፣ እንዲሁም በዚያ ቀጠና ውስጥ ተጨማሪ ቤተ ክርስቲያናትን በታማኝነት መትከል እንዲችል ጸልዩ።
  •   ከዓመቱ መጀመሪያ አንስቶ በቀጠናው ውስጥ ከ350 በላይ ሰዎች ለድነት በመብቃታቸው ጌታን አመስግኑ። እነዚህ አዳዲስ አማኞች በየቀኑ ለእግዚአብሔር ቃል ትኩረት በመስጠት እንዲኖሩና የክርስቶስ አምባሳደሮች በመሆን ከጌታ ለተቀበሉት ጥሪ ታማኝ እንዲሆኑ ጸልዩ።

  • በሰሜን ምስራቅ ኬንያ ለሚኖሩትና የወንጌል መልዕክት የመስማት ምንም ወይም ጥቂት ብቻ ዕድል ላላቸው በወንጌል ላልተደረሱ የአጁራን ህዝቦች ጸልዩ። እነዚህ ህዝቦች በአብዛኛው የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑ አርብቶ አደሮች ናቸው። የመከር ጌታ ለአጁራን ህዝቦች ወንጌልን የሚያካፍሉ አማኞችን እንዲልክ ጸልዩ። ጌታ የአጁራን ህዝቦች ወንጌልን ከመስማት ባለፈ፣ በታላቅ ደስታ እንዲቀበሉት ልባቸውን እንዲያዘጋጅ ጸልዩ።
  • በወንጌል ያልተደረሱ አብዛኞቹ የህዝብ ክፍሎች ለሚገኙባት ለምያንማር ጸልዩ። በወንጌል ያልተደረሱ ሰዎችን ለመድረስ በሚደረገው ጥረት፣ በመላው ቀጠናው የሚገኙት የቤተ ክርስቲያናት ተካዮች በሙሉ ድፍረትና እምነት እንዲንቀሳቀሱ ጸልዩ። ጌታ እነዚህን አገልጋዮች በመጠቀም የጠፉትን እንዲያዩና ወደ ብርሃን እንዲያመጧቸው ጸልዩ። ሰዎች ወንጌል በደስታና በክፍት ልብ እንዲቀበሉ፣ መንፈስ ቅዱስ በእያንዳንዱ በወንጌል ባልተደረሱ መንደሮች ውስጥ የሰላም ሰው እንዲያዘጋጅ ጸልዩ። 2

  • በኔፓል ውስጥ በተከሰተው አስከፊ የበረዶ ግግር መፈራረስ እና ድንገተኛ ጎርፍ ምክንያት ለወንድሞቻችንና ለእህቶቻችን መጸለያችሁን እንድትቀጥሉ በትህትና እንጠይቃለን። ውድ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ፣ እስካሁን ለጠፉ ሰዎች፣ እንዲሁም ይህን ልብ የሚሰብር ሁኔታ እያሳለፉ ላሉት ቤተ ክርስቲያናትና መሪዎች እባካችሁ ጸልዩ። በዚህ አስቸጋሪ ወቅት፣ በኔፓል ለሚገኙት የቲቲአይ ቤተሰቦቻችን ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ፣ ብርታት፣ መጽናናት እና አቅርቦት እንዲሆንላቸው ጸልዩ።
  • እባካችሁ በስኮትላንድ ለሚከናወነው ሥራ መጸለያችሁን ቀጥሉ! በዚያች ሀገር የሚገኙ ወጣቶች የወንጌልን እውነት በመረዳት በመንፈሳዊ ሕይወት እንዲነቃቁ እና የኢየሱስን የምስራች ቃል በድፍረት ለማወጅ እንዲበቁ ጸልዩ። ቤተ ክርስቲያናት እርስ በርስ እንዲተባበሩ፣ ደቀ መዝሙር የማፍራትን ሥራ ቅድሚያ እንዲሰጡ እና ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ቃል ላይ እንዲደገፉ ጸልዩ።
  • ለሜክሲኮ እና በዚህ መኸር ወቅት ለሚጀመረው አዲስ የስልጠና መርሃ ግብር ጸልዩ። እግዚአብሔር በዚያች ሀገር ሊያደርገው ስለሚችለው ነገር ትልቅ ተስፋ እና ጉጉት አለ፤ ስለዚህ፣ እኛ ልንጠይቀው ወይም ልናስበው ከምንችለው በላይ እንዲያደርግ እግዚአብሔርን በመጠየቅ፣ የዚህን አገልግሎት ሥራ ለመባረክ በጸሎት እንተባበር።

Praying as a group?

Leading others in prayer is a great step in making disciples. We want to celebrate your and their faithfulness. For each person that prays with you, we will add 15 minutes to the 2327.9 days of prayer committed so far.

How many prayed today (including yourself)?

Prayer Timer

(Prayer time: 15 min)

"Prayer is the mighty engine that is to move the missionary work." – A.B. Simpson

ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

20 ጁላይ 2026

       ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

1 ጁን 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

25 ሜይ 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

27 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለ ጸሎታችሁ እናመሰግናለን።

13 ኤፕሪል 2026

6 ኤፕሪል 2026

ቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

30 ማርች 2026

ስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read

ስለጸለዩ እናመሰግናለን

23 ማርች 2026

16 ማርች 2026

9 ማርች 2026

2 ማርች 2026

23 ፌብሩዋሪ 2026

16 ፌብሩዋሪ 2026

9 ፌብሩዋሪ 2026

2 ፌብሩዋሪ 2026

26 ጃንዋሪ 2026

19 ጃንዋሪ 2026

12 ጃንዋሪ 2026

5 ጃንዋሪ 2026

15 ዲሴምበር 2025

1 ዲሴምበር 2025

24 ኖቬምበር 2025

17 ኖቬምበር 2025

10 ኖቬምበር 2025

3 ኖቬምበር 2025

27 ኦክቶበር 2025

20 ኦክቶበር 2025

13 ኦክቶበር 2025

6 ኦክቶበር 2025

29 ሴፕቴምበር 2025

22 ሴፕቴምበር 2025