ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን።
በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ።

“ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, በሁሉም ሁኔታዎች አመሰግናለሁ; ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ነውና” – 1 ተሰሎንቄ 5:16-18
እግዚአብሔርን ለማንነቱ፣ ላደረገው ነገር እና በዓለም ዙሪያ እያደረገ ስላለው ነገር ለማመስገን ትንሽ ጊዜ ይውሰዱ።
• ሁለት ተጨማሪ የስልጠና መጽሐፎቻችን ወደ ታይ በመተርጎም ጨርሳናል።
• 4,500 ዲኤምዲ (ደቀ መዛሙርትን ደቀ መዝሙር ማድረግ) መጽሃፍ ታትመው ለደህንነት ስጋት ባለበት በደቡብእስያ አገር ስለደረሱ እግዚአብሔር ይመስገን።
• በእስያ እና በአፍሪካ ውስጥ በተለያዩ ሀገራት ክርስቶስን ለመከተል ውሳኔ ስላደረጉ ሙስሊሞች ሁሉእግዚአብሔር ይመስገን።
የእርስዎን ሃሳቦች፣ ድርጊቶች፣ ፍላጎቶች፣ ባህሪያት እና የአኗኗር ዘይቤዎች ዝርዝር ለመፈተሸ ጥቂት ደቂቃዎችን ይውሰዱ። በህይወትዎ ውስጥ ያልተናዘከው/ሽው ወይም ንስሃ ያልገባኼው/ሽው ኃጢአት ያለባቸው ቦታዎች አሉ። ከመቀጠልዎ በፊት ልብዎን እንዲመረምርህ እና ምላሽ እንዲሰጥ እግዚአብሔርን ይጠይቁ::
“ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል። የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል።” – የማቴዎስ ወንጌል 7:7-8
የግል ጥያቄህን በጌታ ፊት ለማቅረብ ጥቂት ደቂቃዎችን አሳልፍ፣ እንድሁም፣ ጌታ ልብህን ከራሱ ጋር በቅርበት እንዲያስተካክል እና እርሱ በጣም ለሚያስብባቸው ነገሮች በልብህ ውስጥ ሸክም እንዲጭንበት ጠይቅ፡፡
በአለም ዙሪያ የሚያገለግሉ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ወኪለህ/ሽ ከቲቲአይ ጋር ማልድ/ጅ።
• እባክዎ በደቡብ ምስራቅ እስያ ለደህንነት ስጋት ባለበት ሀገር መኖሪያ ቂያቸውን ለቀው ወደ ተራራሮችለሚሰደዱት የእኛ ጳውሎስ እና ጢሞቴዎስ ለሆኑት ጸልዩላቸው።ጌታ ፍላጎታቸውን እንዲያሟላላቸው እናምግብ እንዲያገኙ ጸልዩ።
• በናይጄሪያ ደቡብ ምዕራብ ክልል ቲቲአይ (TTI) ለመክፈት ለሚደረው አቀባበል ጸልዩ እንዲሁም በዚያለምናደርገው ስልታዊ መስፋፋት ጭምር።
• በስሪላንካ 64 የከተማ አስተዳደር (UPGs) አሉ። 15.6% የሚሆነው ህዝባቸው በእነዚህ የከተማ አስተዳደርመካከል ይኖራሉ። እግዚአብሔር ለእነዚህ ሰዎች ለመድረስ ብዙ አገልጋዮች እንዲልክ ጸልዩ።
• ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የአገልግሎት ክፍሉ መሪዎች የትዳር አጋሮቻቸው እና ዘመዶቻቸው በካንሰር እናበሌሎች ለህይወት አስጊ በሆኑ በሽታዎች ሲሰቃዩ እንደነበር ብዙ ሪፖርቶች ደርሰውናል። እባኮትን ሙሉ በሙሉፈውስ እንዲሆንላቸው ጸልዩ።
• እባክዎ ለቀጣዩ የዝግጅት እቅድ ክንውን ማለትም በብዙ ህዝቦች እና መንደሮች መካከል ቤተክርስቲያንለመትከል የሚያስችል ውሳኔ የሚሰጥበት ይሆን ዘንድ ጽልዩ።
ጸሎቶችህን/ሽን እና ያነበብካቸውን/ሽውን ቅዱሳት መጻሕፍት ለማሰላሰል ጥቂት ደቂቃዎችን ይውሰዱ። ልብህን እና አእምሮህን ለእግዚአብሔር ድምጽ ክፈት/ቺ። ስታሰላስል እራስህን/ሽን ጠይቅ፡- እግዚአብሔር በጸሎትህና/ሽና በቃሉ ምን እያነጋገረህ/ሽ ነው? በዚህ ጊዜ እንዴት ነው እርሱ እየመራህ/ሽ ወይስ እያበረታታል ያለው?
የጸሎት ጊዜህ ለማጠናቀቅ ሲቃረብ፣ በዓለም ዙሪያ እያደረገ ስላለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን በድጋሚ አመሰግነው/ኝ።
ለመጸለይ እንዲያግዛችሁ እነዚህን መረጃዎች ተጠቀሙ
ሱዳን • በሱዳን ከ2023 መጀመሪያ አንስቶ ኢየሱስን ወደ ማወቅ ስለመጡት 12,673 አዳዲስ አማኞችእግዚአብሔርን አመስግኑ። እነዚህ ወንዶችና ሴቶች በወንጌል እውነት ላይ ጸንተውእንዲኖሩና በእምነታቸውም ደፋሮች እንዲሆኑ ጸልዩ። • በዚሁ ጊዜ ውስጥ፣ በአገሪቱ ውስጥ 1,511 ቤተ ክርስቲያናት ተተክለዋል። እነዚህ ሕብረቶችማህበረሰባቸውን እንዲያገለግሉ እንዲሁም በእግዚአብሔር ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስመጽናናት ማደግ እንዲቀጥሉ ጸልዩ!
Readቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።
Readቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።
Readቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።
Readቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለት ሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰር የምንሠራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔር ከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።
Readቀጠናዊ ትኩረት ወዳለው ወደ አዲስ የጸሎት ጉዞ ልንጋብዛችሁ ጓጉተናል። በሁለትሳምንታት አንድ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እዚያ እያደረገ ካለው ጋር እናንተን ለማስተሳሰርየምንሰራበትን ቀጠና እናሳያችኋለን። አብረን በጸሎት ስንተባበር፣ እግዚአብሔርከምንጠይቀው ወይም ከምንገምተው በላይ እንዲያደርግ እንጠብቃለን። በየመንደሩ፣ በየቦታው ላለች ቤተክርስቲያን በታማኝነት ስለምትጸለዩ እናመሰግናለን።
Readስለጸለዩ እናመሰግናለን ከጸሎት ጊዜዎ ምርጡን ለማግኘት፣ ከታች ያለውን የጸሎት መሪ እንዲጠቀሙ እንመክራለን። ይህ ሞዴል የተዘጋጀው ለቲቲአይ ጸሎትዎን ለመደገፍ ብቻ ሳይሆን ዕለት ተዕለት ለጸሎት ህይወትዎ ጠቃሚ መሳሪያ እንዲሆን ነው። ይህ አብነት ጠቃሚ እና ተስማሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ እናደርጋለን። በጸሎት መሩ ስር፣ ተዛማጅ ቅዱሳት መጻሕፍትን እና የጸሎት ጥያቄዎችን ያገኛሉ። ውዳሴ እና ምስጋና “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ, ያለማቋረጥ ጸልዩ, […]

Read